Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, April 1, 2015

የሸህ ሙሀመድ ሁሴን ሀብት ከ 15.3 ወደ 10.8 ቢልየን ወረደ።

የሸህ ሙሀመድ ሁሴን ሀብት ከ 15.3 ወደ 10.8 ቢልየን ወረደ።ቢል ጌት በፎረብስ የዘንድሮ የአለም አንደኛ ተባለየማይክሮሶፍት መስራች የሆነው ቢልጌት የሜኪሲኮውን ባለሀብት ካርሎስ ስሊምን ገልብጦ ነው አንደኛ የሆነው። በዚህም መሰረት የቢልጌት ሀብት 79 ቢልየን ደርሶአል። እንደፎረብስ የደረጃ ሰንጠረዝ መሰረት፦1. ቢል ጌትስ፡ 79 ቢልየን ዶላር (ማይክሮ ሶፍት)2. ካርሎስ ስሊም፡ 77.1 ቢልዮን ዶላር (ቴሌኮሚኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን)3. ዋረን ቡፌት፡ 72.2 ቢልዮን (አለም አቀፍ ኢንቨስተር)ወጣት የወንድ ሀብታም (1.5 ቢልየን) የሲሊከን ቫሊ ውጤት፤ የ24 አመቱ የስናፕ ቻት ባለቤት ኢቫን ሰፔግል ሲሆን የሴት ደግሞ ኤልሳቤት ሆልምስ 31 አመት ሲሆናት የ4.5 ቢልየን ዶላር ባለቤት ናት።ዘንድሮ 271 አዲስ ቢሊየነሮች የተፈጠሩ ሲሆን 71 ከቻይና መሆናቸው ታዉቆአል። አስደቂው የቻይናወቹ አዲሶቹ ሀብታሞች ነገር ደግሞ ከ 71 ባለሀብቶች መካከል 41 ቢልነሮች ከ 40 አመት በታች መሆናቸው ነው።ሸህ ሙሀመድ አላሙዲን በ10.8 ቢልየን 116ኛ ደረጃን ይዘዋል። ይሁንና ባለፈው አመት ከነበራቸው 15.3 ቢልየን ዘንድሮ ወደ 10.8ቢልዮን ማዘቅዘቃቸው ምናልባትም ከነዳጅ ዋጋ መውረድ ጋር ተያይዞ ሊሆን ይችላል የሚል ግመት አለ። 
Image result for al amoudi

No comments:

Post a Comment

wanted officials