ከ44 በላይ የፖለቲካ፣የኃይማኖት እና የሲቪክ ማኅበራት እና የመገናኛ ብዙሃን ድርጅቶች ለሱዳን ተላልፎ በተሰጠው እና ለማካለል ሂደት ላይ ያለው የድንበር ጉዳይ በመቃወም ለተባበሩት መንግሥታት አቤቱታ ሊያቀርቡ ነው።አቤቱታ ከሚያቀርቡት ውስጥ በአቶ ኢብሳ፣ብ/ጀነራል ከማል እና አቶ ሌንጮ ለታ የሚመሩት ሶስቱም የተለያዩ የኦነግ ድርጅቶች፣አርበኞች ግንቦት 7፣ሞረሽ ወገኔ፣በውጭ የምትገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተ ክርስቲያን፣ፈርስት ኢጅራ ወዘተ ይገኙበታል።
No comments:
Post a Comment