Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, January 26, 2016

ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ትሩንዳሄም ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ኢትዮጵያውያን በኖርዌይ ትሩንዳሄም ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ



Notway
ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ( Great Demonstration) በትሩንዳሄም ከተማ፣ ኖረዌይ ጥር 14፣208 ዓ/ም:
በጉዱ ካሣ
በኦሮሞ ኢትዮጵዊያን ኮምኒቲ በትሮድላግ አዘጋጅነትና የዲሞክራሲያዊ ለወጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ሰጭ ድርጅት ኖረዌይ ትሩንድላግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ትሩንዳሄም አባላት በተጋባዥነት በተገኙበት፣ በትናንትናው እለት ጥር 14፣2008 ዓ/ም በረዶና ቅዝቃዜው ሳይበግራቸው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በትሩንዳሄም ከተም በማድረ ግ ፍቅርንና አንድነትን ለማይዎደው ለትግራይ መንድርተኛ ነጻ አውጭ(TPLF) በደያስፖራ ደጋፊዎች ቅስም በምስበር አንገት አስደፍተው ውለዋል:: በዚህም ሰላማዊ ሰልፍ አንድነት ሀይል መሆኑ የታየበትና በጋራ የጋራ ጠላታችንን የዘር ማጽዳትና የመሬት ቅርምት ወንጀል በጋራ ያወገዝንበት በመሆን በድል ተጠናቋል::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ አንድነት ሀይል ነው

No comments:

Post a Comment

wanted officials