Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, January 19, 2016

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሜሪካ ገቡ

nega berehanu
(ዘ-ሐበሻ) ባለፈው ጁላይ አስመራ ወርደው የነበሩት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዋሽንግተን ዲሲ መግባታቸው ተሰማ:: ከጥቂት ሳምንታት በፊት አቶ ኤፍሬም ማዴቦም አሜሪካ መመለሳቸው ይታወሳል::
የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር የሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ወደ አሜሪካ የመጡት ለአጭር ጊዜ ቆይታ ነው የተባለ ሲሆን ጉዳዮቻቸውን ጨራርሰው ወደ አስመራ እንደሚመለሱ ተገልጿል::
ከጥቂት ሳምንታት በፊት ወደ አሜሪካ የተመለሱት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ እስካሁን እዚሁ አሜሪካ እንደሚገኙ ይታወሳል:

No comments:

Post a Comment

wanted officials