Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, January 9, 2016

የ7 ኣመት ጨቅላ ህጻን የወያኔ ቦምብ ሰለባ ሆነች








ከጃዋር መሐመድ

ብዙዎቻችሁ የዚህች የህወሃት ወያኔ ሃይሎች እርምጃ ሰለባ የሆነችሁን ህጻን ማንነት ስትጠይቁ ቆይታችሁኣል። በተገኘው ተጨባጭ መረጃ መሰረት የህጻኗ ስም ሃና ዶጃ ይባላል። የ7 ኣመት ጨቅላ ህጻን ስትሆን በሆሮ ጉዱሩ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ የ1ኛ ክፍል ተማሪ ናት። እናቷ ሃና የ2 ኣመት ልጅ ኣያለች በወሊድ ወቅት ባጋጠማት ኣደጋ ሞታለች። ሃና የህወሃት ወያኔ ወታደሮች ዲሴምበር 31, 2015 አለት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ቦምብ በወረወሩበት ወቅት በፅኑ ቆሰለች። ይህ መረጃ በደረሰን ሰኣት ሃና በጥቁር ኣንበሳ ሆስፒታል በህክምና እየተረዳች መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials