Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, January 24, 2016

"በዘረኛዎቹ ህውሀቶች ፍቃድ የሱዳን ወታደሮች በኢትዮጵያ አማራ አርሶ አደሮችና የድንበር ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽሙት ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!"

"በዘረኛዎቹ ህውሀቶች ፍቃድ የሱዳን ወታደሮች በኢትዮጵያ አማራ አርሶ አደሮችና የድንበር ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽሙት ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል!!"
===================================================
"ከዉስጥ አርበኞች ማለትም ከ24ተኛዉ ክፍለ ጦር የደህንነት ቁጥጥር መምሪያ በደረሰን መረጃ መሰረት በዚህ በትናንትናዉ እለት ብቻ ከከ70_80 የሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን የአማራ ገበሬዎች በወታደራዊ የካርታ መረጃ አቆጣጠር በሶስት አቅጣጫዎች ማለትም ከአል ጋላባት (Al_galabat) 13.675157.36.394390 ከአል ፉሽቃ (al_ fushqa) 14.101761.36.460308 አአዲ ዲንደር (ad_ dindeer) 12.61424366 ሶስት አቅጣጫዎች የተወረወረ የአልበሽር ሰራዊት የጥቃት ሰለባዎች ሆነዋል!
በቀዬአቸዉ ላይ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን ወንበዴዎች ናቸዉ ብለዉ ለማረድ የተስማሙት የኛዎቹ ሱዳናዊያንና የጎረቤቷ ሱዳን ወታደሮች በጭቁን ኢትዮጵያዊ የአማራ በገበረዎች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸዉን አጠናክረዉ ቀጥለዋል።
ገበሬዉ እየተሰነዘረበት ያለዉ ጥቃት ከባድና አሰቃቂ ነዉ! ወደ የትም መፈናፈን አልቻለም! እጅ የሚሰጥም የለም! አቤት የሚልም የለም! ነገር ግን ወገናችን በገዛ ወገኑ ሰራዊትና በሱዳን ጨካኝ የአልበሽር አንጃዎች ቀለበት ዉስት ወድቋል!
ከሶስቱ አቅጣጫዎች በተጨማሪ ከዶቃ የተወረወረ የአልበሽር ሰራዊት እስከ መተማ ድረስ አማራዉን በማጽዳት ላይ ሲገኝ 24 የተባለዉ ጽንፈኛ የወያኔ ክ/ጦር ደግሞ ከሗላዉ እያረደዉ ነዉ።
ለሱዳን ተቆርሶ የሚሰጠዉ መሬታችን ብቻ ሳይሆን የጭቁን ኢትዮጵያዊያን የአማራ ገበሬዎችም ደምና አጥንትም ጭምር ነዉ! አጼ ቴድሮስ ከእንግዲህ ሱዳናዊ ሊሆን ጥቂት ቀናት ብቻ ተቆጥረዉለታል! ይትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድንም የኢትዮጵያን ታሪክ ወደ መቶ አመት ሊያወርደዉ ቀናቱ ዘራፍ ብለዉ መጥተዋል! ሐገሬን ወንዜን ትዉልዴን አላስነካም ያሉት ጭቁን ገበሬዎች ሽፍታ የሚል ቅጽል ስም በትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን ተሰጥቷቸዉ ለተኛዉ ትዉልድ እየተሰዉለት ይገኛሉ።
ሐገር አለኝ ሔይማኖት አለኝ ወገን አለኝ የምትል ኢትዮጵያዊ ሁሉ ባለህ አቅም ሁሉ ተነስ ህዝብህን ሐገርህን ነጻ አዉጣ!!"
ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials