Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, April 19, 2016

በጥንዶች ሞት መርሳ ከተማ በሀዘን ተውጣ አመሽታለች።


መርሳ ከተማ በሀዘን ተውጣ አመሽታለች።
ትናንት08.08.2008
ባልታወቀ ምክንያት ሁለት ጥንዶች ከያዙበት አልጋ ሞተው
ተገኝተዋል።ዛሬ ደግሞ 09.08.2008የሞቱትን ጥንዶች ለምርመራ ይዘው የሄዱት ቤተሰቦቻቸውና
አብረው የሄዱት ሰወች ጋር ከመቀሌ ሲመለሱ ቆቦ ከተማ
ሲደርሱ የተሳፈሩበት ሚኒባስ ከተሳቢመኪና ጋ በመጋጨቱ
በአደጋው ግማሾቹ ለሞት ተዳርገዋል።
ነፍስ ይማር።
ሞትን ሞት ባኮረፈ ሰማይ በጋ በዋለበት
በተረገመ አፈር ሀፅያት በበዛበት
ጭጭ ባለው ባህር ውሃ ጥም ተድሶ
የማያቋርጥ ሞት ሂዶ ሂዶ ፈሶ
የዝምታ ኩሬ ምንጩ ደፈረሰ
ልክ እንደታቻምና ዛሬም ተለቀሰ
ቢጨለፍ እማያልቅ ሀዘን ተወረሰ
በፍቅር ተቃቅፈው እስከዚያ ሲያሸልቡ
የሞት ፅዋ ቀምሰው አልቃሽን ሲራቡ
ሞትን ሞት ሊቀብር ተከታይ አዘለች
ሀገሬም አኩርፋ በሞት ቂም ይዛለች
ሞታችሁ ሁላችንንም አሳዝኖናል ።ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ

No comments:

Post a Comment

wanted officials