Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, April 19, 2016

ሰበር ዜና... የወያኔ ወታደራዊ አመራር መረጃ ይዘዉ ጠፉ...




ተግራይ ነጻ አዉጪ ቡድን ወታደራዊ ደህንነት በከፍተኛ ሁኔታ እየፈለጋቸዉ ይገኛሉ በትዉልድ ኦሮሚያ የሆኑት ኮረኔል ንጉሴ በሰራዊቱ ዉስጥ በአስከፊ ሁኔታ የተንሰራፋዉን የዘር የበላይነት በመጥላት ሐገራችዉን ጥለዉ በሰላም ጎረቤት ሐገር ገብተዋል።
የ43ተኛ ክፍለ ጦርን አዘዞ ላይ ምንም አይነት ብረት ለበስ ወይም ሜካናይዝድ ጦር ላልነበረዉ የምስራቁ እዝ ቀብሪ ደሐር ላይ የሁለጠኛ ሜካናይዝድ ካቋቋሙ ወዲህ የተሰወሩት ኮረኔል ንጉሴ.....
" በወያኔ ስር ሆነህ ኮረኔል ወይም ጄኔራል ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ትግሬ የሆነ ተራ የመቶ አለቃ ያዝሐል!! መመሪያ ሲወርድ አንተ አናት ላይ ተቀምጠህ ተራ የትግሬ ወታደር ቀድሞህ ይደርሰዋል!! ለመሞት ወደ ዉጊያ ስትሄድ ግን ከፊት ትሰለፋለህ!! በቃ ምንም መብት የሌለው እንሰሳ ነዉ የምትሆነዉ!! "
በማለት የገለጹ ሲሆን የምስራቅ እዙ ብቸኛዉ የሁለተኛ ሜካናይዝድ ጦር ታንኮችና መድፎች እንዲሁም ከባድ የሚባሉ መሳሪያዎች በብዛት ወደ ሶማሌያ ተወስደዉ ለአልሸባብ መሸጣቸዉን ኮረኔሉ ጨምረዉ ገልጸዋል።
የትግራይ ነጻ አዉጪዉን ቡድን ወታደራዊ ሰነድ ይዘዉ የተሰወሩት ኮረኔል ከእርሳቸዉ ጋር 8 ወታደሮች እና አመራሮች እንዳሉ መረጃችን የጠቆመ ሲሆን በተመሳሳዩ የወያኔ ወታደራዊ ደህንነት እነዚህን ጀግኖች በቁጥጥር ስር ለማዋል ላልተፈለገ የሰዉ ሐይልና የገንዘብ ወጪ ከመዳረጉ አልፎ በጠፉበት መረጃዎቹ ምክንያት ወታደራዊ ስልቶችን ለመቀየር ተገዷል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !
ጉድሽ ወያኔ

No comments:

Post a Comment

wanted officials