Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, April 12, 2016

ተቆርቋሪ የሌላት ኢትዮጵያ ወደ የት? -ትብብር ወይንስ ውድድር? – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የብዙ ሽህዎች አመታት ተከታታይ ታሪክ፤ መንግሥታትና ዝና ያላት ኢትዮጵያ የምትታወቀው ከሁሉም ብሄር፤ ብሄረሰብና ሕዝቦች ተወጣጥተው ግዛታዊ አንድነቷን፤ ነጻነቷን፤ ክብሯን፤ ዘላቂ ጥቅሟንና ሉዐላዊነቷን ባስጠበቁት ጀግኖቿ መስዋእት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። አፍሪካ፤ የመካከለኛው ምስራቅ፤ የላቲን አሜሪካና ካሪቢያን እና የኤዥያ አገሮች በቅኝ ገዢዎች እጅ ወድቀው ሲማቅቁ፤ ድሃና ኋላቀርም ብትሆን፤ ኢትዮጵያ ነጻነቷንና ሉዐላዊነቷን በራሷ አቅም አስከብራ ለተከታታይ ትውልድ አስተላልፋለች። በጀግኖቿ ትግል ከፋሽስት ወረራ ነጻ ከሆነች በኋላ በዓለም ደረጃ እውቅና ያገኘችው ከሰማይ የወረደ አይደለም። አገር ወዳድ የሆኑ ልጆቿ ጠንክረውና ተባብረው ስለሰሩ ነው። —
http://www.satenaw.com/amharic/archives/15078
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

No comments:

Post a Comment

wanted officials