Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, April 10, 2016

“የሳክሱፎን ንጉሥ” – ጋሽ ጌታቸው መኩሪያ አረፉ





ጌቾ ስራ ወዳድ ቀልድ አዋቂ ከአትሌቶቻችን ቀጥሎ ባንዲራችንን ያስተዋወቀ ተማርን አወቅን ከሚሉት በተሻለ የሙዚቃችን ዲፕሎማት በምስራቅ አፍሪካ በሳክስ ተጨዎችነቱ ስሙን የተከለ ክብሬ ማዕረጌ ሳይል ዕውቀቱን ያካፈለ የሀገሩ ፍቅር እስከለተ ሞቱ አብሮት የኖረ የሙዚቃ ዕወቀቱን ከዓለማችን ስልጡኖች ጋር ያስተካከለ ደስተኛ የተካፍሎ መብላት መምህር ኖሮም የተወደሰ አርፎም የማይረሳ ጀግናችን ጋሽ ጌቾ ሁሌም እንደምትለው የምችለውን ያህል ስራዬን ስወደው ኖሬአለሁ ተከብሬበታለሁ ምንም የሚቆጨኝ ነገር የለም ፈጣሪ በምህረቱ ሕዝብ በፀሎቱ ያስበኝ ሞት ለማንም አይቀርም ስም አይቀበርም ያልከው ሆነ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑረው አባታችን


No comments:

Post a Comment

wanted officials