Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, August 30, 2014

ነጋዴዎች በግብርና በተለያዩ ሰበብ አስባቦች እየተዋከቡ መሆኑን ገለጹ

ነጋዴዎች በግብርና በተለያዩ ሰበብ አስባቦች  እየተዋከቡ መሆኑን ገለጹ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-

በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት መንግስት በሰበብ አስባቡ ከገበያ
እያስወጣቸው ነው።አንዳንድ ነጋዴዎች አድሎአዊ በሆነ ሁኔታ ከሚጣለው ግብር በተጨማሪ ፣ በአስተዳደራዊ በደሎች እየተማረሩ ነው።
በአዋሳ ነዋሪ የሆኑ አንድ ነጋዴ እንደተናገሩት፣ ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ በተጣለባቸው ግብር ድርጅታቸውን ሸጠው ስደት ለመምረጥ እየተገደዱ ነው
በሚዛን ተፈሪ ነዋሪ የሆኑ ሌላ አስተያየት ሰጪ በበኩላቸው በከተማዋ የሚገኙ በርካታ ነዋሪዎች ከግብር ባሻገር በከተማው የሚሰሩ ባለስልጣናት
በሚያሳዩት ዘረኝነት በርካታ ነጋዴዎች ድርጅታቸውን እየዘጉ አካባቢውን እየለቀቁ ናቸው።
በባህርዳር ነዋሪ የሆኑ ሌላ ነጋዴም እንዲሁ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች በሚፈጥሩት አስተዳዳራዊ በደል ድርጅታቸውን ዘግተው ለመቀመጥ
መገደዳቸውን ገልጸዋል።
በተመሳሳይ ዜና ደግሞ ለመንግሥትሠራተኞችከሐምሌወር 2006 ዓ.ምጀምሮየተደረገውንየደመወዝጭማሪተከትሎበሸቀጦችላይተገቢ ያልሆነ
ጭማሪአድርገዋልባላቸው 1 ሺህ 602 ነጋዴዎችላይየማሸግናከባድማስጠንቀቂያየመስጠትእርምጃ መውሰዱንከአዲስአበባከተማአስተዳደርንግድና
ኢንዱስትሪቢሮየተገኘመረጃአመልክቷል፡፡
ከቢሮውየተገኘመረጃእንዳመለከተውበቂአቅርቦትእያለሰውሰራሽየዋጋንረትእንዲከሰትአድርገዋልበሚል እርምጃ በ716 ላይየማሸግእርምጃ፣ በ886
ደርጅቶች ላይ ደግሞ ከባድማስጠንቀቂያተላልፎባቸዋል።
ነጋዴዎቹእርምጃውየተወሰደባቸውሸቀጦችንበመደበቅ፣መንግስትበድጎማያስገባቸውንምርቶችበመደበቅ፣ አየር በአየርበመሸጥናሰውሰራሽ
እጥረትፈጥረዋልበሚልክስነው፡፡

አንድበሸቀጣሸቀጥንግድሥራላይየተሠማሩነጋዴለዘጋቢያችንእንደተናገሩት «በቅርቡቀበሌዎችበድንገት መጥተውከዋጋበላይትሸጣለህ፣ሸቀጥ
ደብቃለህ በሚልምላሼን እንኳን ሳይሰሙ 6 ቤተሰብ የማስተዳድርበትን ሱቁ አሽገውሄዱ፡፡ምን እንዳጠፋሁ፣ለማንአቤትእንደምልእንኳን
በማላውቅበትሁኔታሱቄታሸገ፡፡በሁዋላምየወረዳ ኃላፊዎቹጋርሄጄሳለቅስሁለተኛበዚህአድራጎትብገኝሕጋዊእርምጃይወሰድብኝብለህፈርም
ብለውኝፈርሜ ሱቄየተከፈተልኝሲሆንእንዲህየሚያደርጉትንበመጠቆምምእንድትባበራቸውአስጠንቅቀውኛል» ሲሉተናግረዋል፡፡
ነጋዴውአያይዘውም «እንደዘይትናስኳርያሉምርቶችመንግሥትካደራጃቸውየሸማቾችህብረትሥራማህበራትያገኙ እንደነበር፤በአሁኑሰዓት
ግንማህበራቱአየርበአየርንግድበመልመዳቸውምርቱንማግኘትመቸገራቸውንጠቅሰው መንግሥትለዚህችግርመጠየቅያለበትያደራጃቸውን
ማህበራትእንጂእኛንአልነበረም» ብለዋል፡፡
ለመንግሥትሠራተኞችየደመወዝጭማሪመደረጉከተነገረበኃላበከፍተኛደረጃያሻቀበውየዋጋንረትለመቆጣጠር መንግስትጅምላናቸርቻሪ
ነጋዴዎችንናአምራችኢንዱስትሪዎችንበየእለቱስብሰባበመጥራት፣ሱቃቸውንበማሸግና ነጋዴዎችንበማሰርተደጋጋሚእርምጃእየወሰደያለ
ቢሆንምበገበያላይየሸቀጦችንዋጋበተጨባጭሊያረጋጋ ባለመቻሉየህብረተሰቡምሬትከፍተኛደረጃደርሶአል፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials