Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, August 14, 2014

VOA great lies on canceling of a Graduation /አሳፋሪው የVOA ቅሌት:-

Voice of America /VOA Amharic is increasingly becoming a mouthpiece of TPLF. It is an embarrassment for an institution to become irresponsible and cheap after almost half a century of service in Amharic. If VOA is holding American value and if this is the reflection of it, then there is a problem with the foundation or it is deviating from it, tilting towards dictatorship. If this is not the case, then VOA should fix the problem once and for all.

አሳፋሪው የVOA ቅሌት:- በ08/12/2014 በVOA ራዲዮ የአማርኛ ክፍል የቀረበ 


VOA በአሜሪካ የሚገኝ ሌላኛው ETV ወይንስ ነፃ ሚዲያ? ይህንን ጥያቄ እራሱ VOA የሚወስነው ይሆናል። በVOA የህውሃት ተወካይ የሆነው ሄኖክ ሰማዝጌር ህውሃትን ለማገልገል ብቻ ባደባባይ በVOA ስም በተደጋጋሚ ዋሽቷል። በ08/12/2014 በVOA የቀረበው የሄኖክ ቅጥፈት VOAን ትልቅ ቅሌት ውስጥ ከቶታል። VOA በአሜሪካ የETV ቅርንጫፍ ካልሆነ በስተቀር በዚህ ስነምግባር በጎደለው ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የህውሃት ታጋይ ላይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል። የVOAን ቅሌት ለማወቅ ይህን አውዲዮ ያዳምጡ።

https://www.youtube.com/watch?v=K-odYZi9A4o&feature=youtu.be

No comments:

Post a Comment

wanted officials