Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, August 29, 2014

ሰበር ዜና የኢትዮዽያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሲውዲን አለማቀፍ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው

ሰበር ዜና የኢትዮዽያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በሲውዲን አለማቀፍ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተባቸው።

አስራሦስት የኢትዮዽያ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የጦር መኮንኖች በሲዊዲን አለም አቀፍ የጦር ፍርድቤት ተከሰሱ።
እነሱም
1-አርከበእቁባይ
2-በረከት ስምሆን
3-አባዱኣ ገመዳ
4-ሳሞራ የኑስ
5-አባይ ፀአዬ
6-አሰፋ
7-ሌተናል ጄነራል ታደሰ ወረደ
8-አሰን ሺፋ
9-ሙሉጌታ በርሄ
10-ነጋ በርሄ
11-ወርቅነህ ገበየው
12-ኮማንደር ሰመረና አንድ ስማቸው ያልተገለጠ ሰው በግድያ፡ አስገድዶ መድፈር በስቃይ፡ ሰዎችን በማንገላታት፡ በህገወጥ ሁኔታ በማሰር ፡በሙስና ክስ ቀርቦባቸዋል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials