ኢሳት ዜና :-
የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በኢትዮጵያ የደህንነት ሃይሎች ታፍኖ መወሰድ ተከትሎ
ንቅናቄው በተለያዩ አገራት የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ዘጋቢዎቻችን ገልጸዋል፡
በኖርዌይ በተካሄደው ስብሰባ 250 ሺ የሚጠጋ ክሮነር ሲዋጣ፣ ዝግጀቱም በደመቀ ሁኔታ መጠናቀቁን ባልደረባችን አበበ ደመቀ ተናግሯል። በስብሰባው
ላይ እንግዳ የነበሩት የንቅናቄው የህዝባዊ እምቢተንነት ሊ/መንበር አቶ አበበ ቦጋለ ግንቦት7 አሁን ያለበትን ደረጃ ለተሰብሳቢው ሲገልጹ፣ በቅርቡ ውህደት
ለመጀመር ስምምነት የተፈራረሙት የአርበኞች ግንባር፣ የአማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄና የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል ተወካዮች ንግግር አድርገዋል።
የጀርመን ከተሞች በሆኑት ሙኒክና ፍራንክፍርትም ተመሳሳይ ዝግጅት መካሄዱን የጀርመን ዘጋቢ፣ ሃይሉ ማሞ ገልጿል።

No comments:
Post a Comment