አርቲስት አበበ ተካ ልጆቹን እንዲያይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
.አበበ ተካ ነፃ ወጣ!!!
.አበበ ተካ ነፃ ወጣ!!!
በዋሽንግተን ዲሲ በዛሬው እለት በዋለው ችሎት ድምፃዊ አበበ ተካ በነፃ እንዲሰናበት ፍ/ቤቱ ወስኖዋል። ከፍርዱ በኋላ በአበበ ንግግር ብዙዎች በእንባ ተራጭተዋል።
በርካታ አርቲስቶች፣ የአበበ ተካና ቤተሰቡ ወዳጅ ኢትዮጵያውያን ችሎቱን ሲከታተሉ የሰነበቱ ሲሆን በተላለፈው ውሳኔ ደስተኛ ከመሆናቸው ባሻገር አበበ ከፍተኛ መስዋእትነት ለከፈለበት ፍቅርና ትዳር ፈጣሪ ሰላምና እርቅ አውርዶ ማየት እንደሚሹ ከልብ በመነጨ ስሜት ምኞታቸውን ገልፀዋል።
በዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስለአበበ
ጨዋነት፣ ለፍቅር፣ ለትዳሩና ለልጆቹ እጅግ ታማኝና ጨዋ ሰው እንደሆነ ሲናገሩ በአክብሮት ጭምር ነው።
ጨዋነት፣ ለፍቅር፣ ለትዳሩና ለልጆቹ እጅግ ታማኝና ጨዋ ሰው እንደሆነ ሲናገሩ በአክብሮት ጭምር ነው።
No comments:
Post a Comment