Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, January 5, 2015

በአፋር ከ40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች የትጥቅ ትግሉን ለመቀላቀል ጫካ ገቡ


አኩ ኢብን ከአፋር ለዘ-ሐበሻ እንደዘገበው:-
በሰሜናዊው የአፋር ክልል ከባራሕሌ ወረዳ ቁጥራቸው ከ 40 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በወረዳውና በመላው አፋር ክልል ላይ የወያኔ ተወካዮች በህዝብ ላይnewsእያደረሱ ያሉትን በደል በመቃወም ወደ ትጥቅ ትግል ከአፋር ኡጉጉሞ ጋር ለመቀላቀል ወደ ጫካ መግባታቸው ተረጋገጠ።
በአፋር ክልል እየተባባሰ የመጣውን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የወያኔ እና አገልጋዮቹ አብዴፓ ፈላጭ ቆራጭነትን ማስወገድ የሚቻለው በህዝብ አንድነትና ቁርጠኝነት መሆኑን አምነው ብዙ ወጣቶች ለአገራቸው መስዋዕት ለመሆን የተዘጋጁ እንዳሉ እሙን ነው።
በዚህ ዜና ላይ ተጨማሪ መረጃ ይዤ እቀርባለሁ።
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/37739

No comments:

Post a Comment

wanted officials