የመኢአድ ከፍተኛ አመራሮች ፕሬዘዳንቱን ጨምሮ ዛሬ ወደ ሳዉላ ያቀናሉ፡፡
ከፕሮፌሰር አስራት እስከ ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳ የህይዎት መስዋትነት የተከፈለበት ኢትዮጵያዊነት በመኢአድ ይጠበቃል፡፡ አስቴርን በአልማዝ እየቀያየረ በማሰር እና በመግደል የሚታወቀዉ ወያኔ አስቴር አልማዝ ይፈቱ ወደሚል ጊዛዊ አጀንዳ ለመቀየር ይጥራል፡፡ አይሳካለትም
መኢአድ የሚያምነዉ ይህ ስርዓት እስካልተወገደ ድረስ እስር እና ግድያ ይቆማል ማለት ዘበት ነዉ፡፡፡፡ አስቴር ብትፈታ አልማዝ ትታሰራለች፡፡ ይህንን እያየን ነዉ፡፡ ድሞክራሲ በኢትዮጵያ እንዲሰፍን የ ወያኔ ስርዓት ሙቶ መቀበር አለበት፡፡ይህንን አባገነን ለማስወገድ ትግሉ የሚጠይቀዉን ዋጋ በመክፈል ላይ ያለዉ መኢአድ በሳዉላ ከተማ ባዘጋጀዉ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለመገኘት ፕሬዘዳንት አቶ አበባዉ ማሃሪን እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችጨምሮ ወደ ቦታዉ ያቀናሉ፡፡
በሰልፍ ላይ ከሚሰሙ መፈክሮች በከፊል
ወያኔ ኢህአዲግ እያለ ዲሞክራሲ የለም!
ይህ ስርዓት መወገድ አለበት!
መታሰር መገደል ከትግላችን አያቆመንም!
ትግላችን ነፃነታችን እስጎናጸፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ኢትዮጵያ በሰቆራጥ ልጆቾ እና በ እዉነተኛ ታጋዮች ከአባገነኖች መዳፍ ትላቀቃለች!
አንዲት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
<እኔ ልኖርም ላልኖርም እችላለሁ ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም ትኖራለች፡፡>ፕሮፌሰር አስራት

.....
No comments:
Post a Comment