ኦባማከትክክለኛውየ(ኢትዮጵያ)ታሪክምዕራፍጎንተሰልፈዋልን? (ፕሮፌሰርአለማየሁገብረማርያም)
ከፕሮፌሰርአለማየሁገብረማርያም
ትርጉምበነጻነትለሀገሬ
የታሪክሸፍጥ
ፕሬዚዳንትኦባማ “በትክክለኛውየታሪክምዕራፍ” መሰለፍአስፈላጊመሆኑንአጽንኦሰጥተውበመግለጽእራስንበሚያወድስመልኩበተግባርሳይሆንበንግግርብቻበማነብነብእርሳቸው “በተሳሳተውየታሪክምዕራፍ” ተሰልፈዋልብለውየፈረጇቸውሰዎችአቋማቸውንእንዲያስተካክሉበነገርሸንቁጠዋቸዋል፡፡እ.ኤ.አበ2012 በተደረገውፕሬዚዳንታዊምርጫተቀናቃኛቸውከነበሩትከሚትሮምኔይጋርባደረጉትክርክርፕሬዚዳንትኦባማየእራሳቸውንክብርለመጠበቅሲሉእንዲህብለውነበር፣ “…ያሜሪካንመንግስትናያሜሪካፕሬዝደንትበታሪክቀኝምዕራፍቆመዋልብለውአስረዱ፡፡ “በብዙአጋጣሚዎችፕሬዚዳንትኦባማ “በትክክለኛውየታሪክምዕራፍ” ላይመሰለፍየሞራልልዕልናንየሚጠይቅእንደሆነበተደጋጋሚጥሪያቀረቡሲሆንበተለዬመልኩአሜሪካበሰብአዊመብትጥበቃመስክላይትኩረትከማድረግአንጻርብቸኛዋልዕለኃያልእንደሆነችተናግረዋል፡፡እ.ኤ.አበ2009 የኢራንተቃዋሚዎችወደመንገዶችሰልፍለማድረግበወጡበትጊዜኦባማእንዲህብለውነበር፣ “ለፍትህበጽናትየቆሙሁሉበትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይየተሰለፉናቸው፡፡“ የተባበሩትመንግስታትጠቅላላጉባኤከተካሄደጥቂትዓመታትበኋላኦባማባደረጉትንግግርእንዲህየሚልጥያቄአቅርበውነበር፣ “ማንኛችሁናችሁበዚህየስብሰባአዳራሽየተገኛችሁተሳታፊዎችመጭውጊዜህዝቡንነጻከሚያወጡትይልቅሀሳብንወይምለውጥንየሚያፍኑይሆናልብላችሁየምትከራከሩ? ዩናይትድስቴትስአሜሪካበየትኛውየታሪክምዕራፍላይእንደምትሆንአውቃለሁ፡፡“ በትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይነውን?!
ፕሬዚዳንትኦባማበትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይባልተሰለፉትላይጩኸታቸውንአሰምተዋል፡፡ቭላድሚርፑቲንክሪሚያንበመውረርእናየሶሪያንአምባገነንመሪየሆኑትንባሽርአላሳድንእየደገፉስለሆነ “በተሳሳተየታሪክምዕራፍላይናቸው”፡፡አላሳድበእራሳቸውህዝቦችላይአሰቃቂየሆነግፍእየፈጸሙስለሆነበተሳሳተውየታሪክምዕራፍላይናቸው፡፡በመካከለኛውምስራቅየአረብአገሮችየሚገኙሁሉምአምባገነኖችፕሬዚዳንትኦባማወደትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይእንዲሰለፉእስከሚነግሯቸውድረስለአጭርጊዜምቢሆንበተሳሳተውየታሪክምዕራፍላይነበሩ፡፡ “ዩናይትድስቴትስከቀጥታውእናከጠባቡትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይያላትንአቋምበፍጹምአታለሳልስም፡፡ “በአሁኑጊዜበሁሉምየመካከለኛውየአረብአገሮችላይያለንአቋምበትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይመሆናችንንያመላክታልምክንያቱምንጹሀንንበአሰቃቂእልቂትከመታረድእየጠበቅናቸውእናለሁሉምህዝቦችሰብአዊመብቶቻቸውእንዲጠበቁላቸውእምነትይዘንአቋማችንንእያራመድንስለሆነነው፡፡“ በማለትፕሬዚዳንትኦባማንግግርአድርገዋል፡፡ተቃዋሚዎችቀስእያሉበአረብከተሞችወደመንገዶችለአመጽበወጡጊዜበብርሀንፍጥነትተገልብጠውየአረብአገርአምባገነኖችንበመቀላቀልበተሳሳተውየታሪክምዕራፍእረድፍላይሰልፋቸውንአስተካክለዋል፡፡ባለፈውሳምንትኦባማባለውዓመትበግብጽየተካሄደውንመፈንቅለመንግስትተከትሎየዩናይትድስቴትስወታደራዊእርዳታላይየዓመቱንግማሽእርዳታበመልቀቅ “በዓለምላይበጣምጠንካራየሆኑተዋጊሄሊኮፕተሮችን“ በትዕዛዝማስተላለፍእንዲቆምበከፊልማዕቀብጣሉ፡፡የኦባማአስተዳደርከግብጽጋርእንደቀድሞውሁኔታመሞዳሞዱንበቀጠለበትጊዜየግብጽወታደራዊጦርየሙስሊምወንድማማቾችንይደግፋሉብሎየወነጀላቸውን 683 ዜጎችበይስሙላውፍርድቤትየሞትቅጣትእንዲበየንባቸውአድርጓል፡፡ከዚህአንጻርሲገመገምበእርግጥኦባማበትክክለኛውየታሪክምዕራፍነውወይስደግሞበተሳሳተውየታሪክምዕራፍላይነውየተሰለፉት?!
“ስለታሪክ” ማስመሰያነትእየተነገረያለውየተገላቢጦሽሁኔታየሚያስገርምነገርነው፡፡ማርክስበማኒፌስቷቸውላይእንዲህብለውነበር፣ “እስከአሁንድረስያለውየህብረተሰብትግልየመደብትግልነው፡፡“ ሄግልየታሪክሂደትበፍጹምሊገለበጥአይችልለምብለውነበር፡፡ማህተመጋንዲበዚህጉዳይላይየማይስማሙመሆናቸውንበመግለጽእንዲህብለውነበር፣ “በጣምውሱንየሆኑጽናትያላቸውያልተገደቡመንፈሶችእናእምነቶችየታሪክንሂደትሊቀይሩይችላሉ፡፡“ ዱራንት “ከታሪክስህተቶችትምህርትየማንቀስምከሆነእነርሱንባሉበትሁኔታእንደግማቸዋለን“ ብለውነበር፡፡ናፖሊዮን “ታሪክምንምነገርሳይሆንሰዎችበመግባባትየፈጠሩትአፈታሪክነው“ ብለውነበር፡፡ያምሆነይህናፖሊዮንእናከእርሳቸውበኋላየመጡትሌሎችሁሉምአምባገነኖችተጠራርገውበታሪክየቆሻሻማስቀመጫውስጥለዘላለምይኖራሉ፡፡
ኦባማእናኬሪየአፍሪካንአምባገነኖችተሸክመዋል፡ፕሬዚዳንትኦባማበትክክለኛውወይስበተሳሳተውየታሪከምዕራፍላይነውተሰልፈውያሉት?
እ.ኤ.አበ2009 ፕሬዚዳንትኦባማበጋናአክራንሲገበኙያሉትታሪክበጀግኖችአፍሪካውያንላይየሚኖርነው፡፡ለጀግናአፍሪካውያን/ትያስተላለፉትመልዕክትየሚያበረታታ፣በብሩህተስፋየሚያስሞላእናጠንካራስሜትንየሚፈጥርነበር… መሪዎቻችሁንተጠያቂእንዲሆኑእናህዝቡንለማገልገልየሚያስችሉተቋማትንለማቋቋምስልጣንአላችሁ፡፡በሽታንልታሸንፉትችላላችሁ፣የእርስበእርስግጭቶችንማቆምትችላላችሁ፣እናምለውጥንከታችጀምሮማምጣትትችላላችሁ፡፡ይህንንማድረግትችላላችሁ፡፡አዎትችላላችሁ፡፡ምክንያቱምበአሁኑጊዜታሪክበእንቅስቃሴላይነው፡፡ኦባማቦቅቧቃዎቹንየአፍሪካመሪዎችበአጽንኦእስጠንቅቀዋቸዋል፡፡ “…ምንምዓይነትስህተትእንዳትሰሩ፣ታሪክበእነዚህጀገኖችአፍሪካውያን/ትጎንናትእናምመፈንቅለመንግስትበሚያደርጉወይምበስልጣንላይእንደመዥገርተጣብቀውለመቆየትሲሉህገመንግስትንበሚያሻሽሉአምባገነኖችጎንአይደለችም፡፡አፍሪካጠንካራግልሰቦችንአትፈልግም፣የምትፈልገውጠንካራተቋማትንነው…የዜጎቻቸወንፍላጎትየሚያከብሩመንግስታትየበለጸጉየበለጠየተረጋጉእናየበለጠስኬታማናቸው…“
እ.ኤ.አጁን 2013 “የአፍሪካንአምባገነኖችመንከባከብ“ በሚልርዕስትችትአቅርቤነበር፡፡በዚህትችትላይየአሜሪካ “ዲፕሎአገዛዝ” እና “ዲፕሎቀውስ” (በእራሴአባባልየአሜሪካንንመንታምላስየሰብአዊመብትአስመሳይዲፕሎማቶችንአመለካከቶች፣ድርጊቶችእናባህሪያትለመግለጽየተጠቀምኩበት) ነበር፡፡በዚያትችቴላይየአሜሪካውየመንግስትመምሪያጸሐፊኬሪበጸሐፊነትዘመናቸውብዙምየማይጠቅሙእናበደንብጎልተውየማይታዩየሰብአዊመበትአጠባበቅበኢትዮጵያእንዲሁምበመላውአፍሪካየሚያራምዱመሆናቸውንለመተንበይሞክሬነበር፡፡ “የኬሪየዩናይትድስቴትስአሜሪካበአፍሪካየሰብአዊመብትፖሊሲ“ ላይበአስመሳይነትበባዶቃላትታጅቦየሚሽከረከርምናባዊእንጂ “ትርጉምያለውየሰብአዊመብትፖሊሲሽግግርበኢትዮጵያበማድረግላይያተኮረአይደለም፡፡“ በኬሪየዉጭጉዳይአስተዳደርዘመንቀደምሲልከነበሩትከሂላሪክሊንተንበኢትዮጵያእናበአፍሪካየተለየፖሊሲእንደማያራምዱእናተመሳሳይእንደሚሆንለፖለቲካመድረክትወናምቹነትእና “በሽብርተኝነትላይዓለምአቀፍጦርነት” ለማካሄድበሚልማካካሻየተረሳእንደሆነትንበያሰጥችነበር፡፡የሲቪልማህበረሰብድርጅቶችህልውናቸውበአምባገነኑገዥአካልሲሸበብ፣በጠራራጸሐይየህዝብድምጽሲዘረፍ፣ሰላማዊአመጸኞችመብቶቻቸውሲደፈጠጡ፣እናየተቃዋሚኃይሎችሀሳቦቻቸውንእንዳይገልጹሲታፈኑ፣የፕሬስእናየኢንተርኔትገደብሲጣልእንዲሁምሙስናበኢትዮጵያእንደካሰንሰርእየተስፋፋየአገሪቱንሀብትእያሽመደመደባለበትሁኔታየኦባማአስተዳደርለሁኔታዎችአይቶእንዳላየእያለፈነው፣ለጉዳዩምምንምትኩረትባለመስጠትጆሮዳባልበስብሏል፣ከንፈርከመምጠጥያለፈተጨባጭነትያለውስራምአልሰራም፡፡ቃልእናተግባርለየቅልሆነዋል፡፡በአሁኑጊዜየኦባማየአፍሪካፖሊሲየሰብአዊመብትጥበቃንአያካትትም፡፡
ኬሪባለፈውሰኔኢትዮጵያንበጎበኙበትጊዜበሰቪልማህበረሰብድርጅቶችላይእየተደረገያለውንየኃይልእርምጃእዲቆም፣ሁሉምየፖለቲካአስረኞችእንዲፈቱእንዲሁምነጻውንየመገናኛብዙሀንመጨቆኑንእንዲያቆም፣ነጻጋዜጠኞችን፣ሰላማዊአመጸኞችንእናየተቃዋሚፖለቲካአመራሮችንማሸማቀቁንእናወደእስርቤትማጋዙንእንዲያቆምይማጸናሉወይምደግሞእንዲያቆምያደደርጋሉየሚልእምነትነበረኝ፡፡ይህንንትንበያበዘፈቀደወይምደግሞከእውነታውበራቃመልኩተምኔታዊየሆነአስተሳሰብምአልነበረም፡፡ኬሪንእናኦባማንበተናገሩትቃላትብቻነውእየመዘንኳቸውያለሁት፡፡እ.ኤ.አበ2008 ዕጩተመራጮችየነበሩትኦባማእናጆይቢደንየሚከተለውንቃልገብተውነበር፣ “የታሰሩምሁራን፣አክቲቪስቶችእናበግብጽእንደአይማንኑርያሉትየፖለቲካየተቃዋሚየፖለቲካእስረኞችእንዲፈቱእንሰራለን፡፡” እ.ኤ.አጃንዋሪ 24/2013 በድምጽማሰባሰብሂደታቸውላይኬሪእንዲህብለውነበር፣ “አንድወይምሌላአገርበምጎበኝበትጊዜያለንንቀዳሚዓላማእናይህምተግባራዊእንዲሆንበሚሉትላይአንዳንድጊዜእጋፈጥነበር፣ሆኖምግንየሰብአዊመብትንጉዳይበተለይምበእስርቤትየሚገኙግለሰቦችእንዲለቀቁያላነሳሁበትጊዜአልነበረም፣ይህንንምአቋሜንአጠናክሬእቀጥልበታለሁ…“
ሴክሬታሪኬሪእ.ኤ.አበጁን 2013 ኢትዮጵያንበጎበኙበትጊዜበዲፕሎማክራሲያዊነትጸጥየማለትመብታቸውንተጠቅመዋል፡፡ኬሪለአምባገነኖቹስለሰብአዊመብትጥበቃአንዲትምቃልትንፍሽአላሉም፡፡ “የታሰሩምሁራን፣አክቲቪስቶችእናየተቃዋሚየፖለቲካእስረኞችማለትምእስክንድርነጋ፣ርዕዮትዓለሙ፣ውብሸትታዬ፣አንዷለምአራጌ፣ኦልበናሌሊሳ፣በቀለገርባ፣አቡባከርአህመድ፣አህመዲንጀበል፣ካሚልሸምሱእናሌሎችምበርካቶችእንዲፈቱእንሰራለን፡፡” የሚለውይቅርእናስለሰብአዊመብትጥበቃአንዲትምቃልትንፍሽአላሉም፡፡
በኦባማአስተዳደርየሰብአዊመብትዲፕሎክራሲይዞታ፣
ኬሪባለፈውሳምንትኢትዮጵያንበጎበኙበትጊዜየእርሳቸውአስተናጋጆችአሸርጋጅየገዥውአካልአዲስበቁጥጥርስርያዋሏቸውንእናወደእስርቤትየወረወሯቸውንየተቃዋሚፖለቲካፓርቲአመራሮችንእናአባላትን፣ነጻጋዜጠኞችንእናጦማሪስቶችንእንዲሁምየዩኒቨርስቲተማሪዎችንበጥይትእየቆሉየመቀበያስጦታአድርገውሰላምታአቅርበውላቸዋል፡፡ይኸበእውነቱታላቅዘለፋነው፡፡በኢትዮጵያበስልጣንላይያሉትወሮበሎችበኦባማየማስመሰያአስተዳደርላይምንያህልመተማመንእንዳለባቸውየሚያመላክተውተጫባጭየግድያእናየዘፈቀደየእስራትወንጀለኝነትመረጃበመያዝኬሪከአውሮፕላንሲወርዱአቅርበውላቸዋል፡፡ “እህስኬሪእንግዲህምንይፈጠር!?“
ኬሪ “የደህንነትጉዳዮችን” ለመወያየትኢትዮጵያውስጥነበሩ፡፡ሆኖምግንበዘፈቀደእየተጋዙበእስርቤትስለሚማቅቁትእናየዘፈቀደግድያስለሚፈጸምባቸውየኢትዮጵያዜጎችደህንነትጉዳይእልነበረም፡፡ኬሪከእራሳቸውፍላጎትውጭበተጽዕኖባለፈውሳምንትበሸፍጥክስተመስርቶባቸውበእስርቤትየሚገኙትንየሰማያዊፓርቲአመራሮቸንእናደጋፊዎችንበማስመልከትየይስሙላንግግርአድርገዋል፡፡የእስርቤቱሰለባከሆኑትከብዙዎቹጥቂቶችመርከቡኃይሌ፣ሶሎሞንፈጠነ፣ዘሪሁንተስፋዬ፣አናኒያኢሳያስ፣ፋሲካቦንገር፣ጀሚልሽኩር፣ሰይፈጸጋየ፣የሽዋስአሰፋ፣እመቤትግርማ፣ዮናስከድር፣እየሩሳሌምተስፋው፣አበራኃይለማርያም፣አበበመከተ፣ብሌንመስፍን፣አስናቀበቀለ፣መስፍን፣ተስፋዬአሻግሬ፣እዮብማሞ፣ኩራባቸው፣ተዋቸውዳምጤ፣ፍቅረማርያምአስማማው፣እያስፔድተስፋዬ፣ጋሻውመርሻ፣ተስፋዬመርኔ፣ሀብታሜደመቀ፣ጌታነህባልቻ፣ንግስትወንድይፍራው፣ሜሮንአለማየሁየሚባሉለሀገራቸውብሩህራዕይያላቸውወጣቶችይገኙበታል፡፡
“ከውጭየሰብአዊመብትተሟጋችድርጅቶችጋርበመገናኘትእናየማህበራዊመገናኛዎችዘዴዎችንበመጠቀምበአገሪቱውስጥአለመረጋጋትንለመፍጠር“ በሚልሰበብገዥውአካልበሸፍጥያሰራቸውንጋዜጠኞችእናጦማሪስቶችእንዲፈታኬሪየተማጽዕኖያቀርባሉተብሎይጠበቃል፡፡ከእነዚህከታሰሩትውስጥአስማማውኃይለጊዮርጊስ፣ተስፋለምወልደየስ፣ኤዶምካሳዬ፣አቤልዋቤላ፣አጥናፍብርሀኔ፣ማህሌትፋንታሁን፣ናትናኤልፈለቀ፣ዘላለምክብረትእናበፈቃዱኃይሉይገኙበታል፡፡
ስለአዲሶቹታሳሪዎችአዲስዜናከአሜሪካየመንግስትመምሪያምላሽየሚጠበቅነበር፡፡ኦህእንዴትያሰለቻል! የመንግስትቃልአቀባይየሆኑትጄንሳኪበዲፕሎክራሲያዊመልኩእንዲህበማለትገልጸውነበር፣ “የኢትዮጵያመንግስትለእስርየዳረጋቸውንእስረኞችጉዳይእንደገናእዲመረምርእናበአስቸኳይእንዲፈታቸውእንጠይቃለን፡፡ይህንንጥያቄበቀጥታለኢትዮጵያመንግስትያቀረብነውበተጨባጭበመሬትላይያለውንእውነታከግንዛቤበማስገባትካለንአሳሳቢሁኔታበመነሳትነው፡፡እናምበእርግጥእኛከረዥምጊዜጀምሮበኢትዮጵያስለፕሬስነጻነትእናሀሳብንበነጻመግለጽመከልከልያለንንስጋትበተደጋጋሚበመግለጽየኢትዮጵያመንግስትየእራሱንህገመንግስትሙሉበሙሉእንዲያከብርተማጽዕኖስናደርግቆይተናል፡፡“
እ.ኤ.አጁን 2012 የኢትዮጵያነጻጋዜጠኞችበይስሙላውፍርድቤትክስበተመሰረተባቸውእናየረዥምጊዜእስራትበተፈረደባቸውጊዜቃልአቀባይቪክቶሪያኑላንድእንደዚሁተመሳሳይንግግርበማድረግእንዲህብለውነበር፣ “የኢትዮጵያመንግስትበበርካታጋዜጠኞችእናበተቃዋሚየፖለቲካፓርቲአባላትላይየጸረሽብርአዋጁንበመጠቀምየመሰረተውክስአሳስቦናል…የነጻጋዜጠኞችመታሰርበመገናኛብዙሀንእናሀሳብንበነጻበመግለጽመብትላይአሉታዊተጽዕኖይኖረዋል፡፡በኢትዮጵያስላለውየሰብአዊመብትአያያዝሁኔታከኢትዮጵያመንግስትጋርየውይይትመድረክበመክፈትሀሳብንበነጻየመግለጽእናየመገናኛብዙሀንነጻማድረግየዴሞክራሲያዊማህበረሰብግንባታወሳኝሚናየሚጫወቱመሆናቸውንበማስመልከትሀሳባችንንግልጽአድርገናል፡፡“ እንግዲህእንደዚህባለየሰብአዊመብትሁኔታነውበኦማአስተዳደርበተግባርእየተተረጎመያለው፡፡
ፕሬዚዳንትኦባማከተሳሳተውየአሜሪካታሪክምዕራፍየጎንተሰልፈዋልን?
ኦባማመጀመሪያፕሬዚደንትሲሆኑየስልጣንየመክፈቻንግግራቸውእንዲህብለውነበር፣ “አሜሪካበከፍተኛየስልጣንእርከንላይያሉባለስልጣኖችእውቀቱወይምደግሞራዕይስላላቸውብቻአይደለምየምንተገብራቸውሆኖምግንየእኛህዝቦችየአያትቅድመአያቶቻችንመርሆዎችታማኞችሆነንለመቀጠልካለንጽኑፍላጎትአንጻርነው፡፡“ “ኦባማከአፍሪካአምባገነኖነችጎንበሚቆሙበትጊዜከአያትቅድመአያቶቻችንመርሆችእናከመመስረቻሰነዶችተግባራዊመሆንጋርበጽናትቆመዋልን?” የአሜሪካታላቁየነጻነትአዋጅየመመስረቻሰነድየሚከተለውንይላል፣
…መንግስታትትክክለኛውንስልጣንከህዝቦችፈቃድበማግኘትየተዋቀሩየሰዎችስብስቦችናቸው፡፡የትኛውምዓይነትመንግስትለዓላማዎችጎጅሆኖከተገኘይህንንመንግስትለመለወጥወይምደግሞለማስወገድእናደህንነታቸውንእናደስታቸውንለማረጋገጥየሚያስችልበእነዚህመርሆዎችላይበመመስረትየመንግስትንኃይልማዋቀርየሰዎችመብትነው፡፡ተከታታይየሆኑየመብትረገጣዎችመፈጸምእናከመብትውጭመሄድእንዲሁምባልተለያየመልኩአንድንነገርበተግባርማሳየትእራሳቸውንየለየላቸውአምባገነኖችበሚሆኑበትጊዜእንደዚህዓይነትመንግስታትንከጫንቃቸውላይአሽቀንጥረውለመጣልእናለእነርሱየሚስማሙመንግስታትንለወደፊቱደህንነታቸውሲባልመመስረትየህዝቡስራነው…”
ኦባማስልጣንንከጠብመንጃአፈሙዝበመያዝትክክለኛውንየህዝብይሁንታሳያገኙበጉልበትስልጣንንጨብጠውህዝብንበማሰቃየትላይከሚገኙየአፍሪካወሮበላገዥዎችእናአምባገነኖነችጎንበሚቆሙበትጊዜከነጻነትአዋጁጎንቆመዋልማለትይቻላልን?
የአሜሪካንነጻነትየሚያውጀውታላቁየሰብአዊመብትጥበቃሰነድየሚከተሉትንኃላፊነቶችይሰጣል፣
…ኃይማኖትንየማያከብርወይምደግሞእምነትንለማራማድክልከላየሚጥል፣በዚህምሳቢያሀሳብንበነጻየመግለጽመብትንየሚሸብብወይምደግሞነጻውንፕሬስየሚገድብእናበነጻነትመሰብሰብንየሚከለክልእናቅሬታንለማቅረብየሚከልክልመንግስትህግሆኖሊወጣአይችልም…ማንምሰውቢሆንህይወትን፣ነጻነትንወይምደግሞንብረትንከህግአግባብውጭሊያጠፋወይምሊገድብአይችልም፡፡
በቢሊዮንየሚቆጠርዶላርየእራሳቸውንዜጎችለሚፈጁየአፍሪካአምባገነኖች (ባለፈውሳምንትበኢትዮጵያያለውገዥአካል 47 የዩኒቨርስቲተማሪዎችንመግደሉንመዘገቡንልብይሏል)፣ነጻጋዜጠኞችንበእስርቤትለሚያማቅቁየእምነትነጻነትንለሚያፍኑ፣ዜፈጎችሀሳባቸውንበመግለጻቸውምክንያትየሚሰቃዩበት፣በነጻየሚሰበሰቡዜጎችንንየሚያስፈራሩበትእናየሚያሸማቅቁበትያለምንምተጠያቂነትዜጎቻቸውንበሙስናከሚዘርፉሌቦችጎንነውኦባማበትክክለኛምዕራፍተሰለፍኩየሚሉት?
አብርሀምሊንከንበጌቲስበርግንግግራቸውላይእንዲህብለውነበር፣ “በእግዚአብሄርፈቃድይህችአገርአዲስየውልደትነጻነትንየሚያጎናጽፍየህዝብመንግስት፣ለህዝብየቆመከመሬትአይጠፋም“ ብለውነበር፡፡ፕሬዚዳንትኦባማይህንንሲሉበአፍሪካእጃቸውበደምከተጨማለቀወሮበላመንታፊገዥዎችለመንታፊዎችከተቋቋሙት “አዲስየውልደትነጻነት” ጎንመሰለፋቸውንያመላክታልን?
የታሪክክስናዳኝነትበኦባማላይ፣
ታሪክትክክለኛየሆነ፣ትክክለኛያልሆነእናውጣውረድየሞላበትከሆነታሪክምመክሰስምመዳኘትምይቻላለል፡፡የታሪክዳኝነትሊሆንየሚችለውኦባማበትክክለኛውየታሪክምዕራፍላይአልተሰለፉም፣እናምታሪክእራሱከኦባማጎንአይደለም፡፡ኦባማሁልጊዜከትክክለኛውየታሪክምዕርፍጎንእንደሚሰለፉይናገራሉ፣ሆኖምግንእውነታውሲመዘንበተሳሳተውየታሪክምዕራፍጎንከተሰለፉትጋርአብረውተሰልፈውይገኛሉ፡፡ተግባርበተለይምየተሻለተግባርከመናገርየበለጠይናገራልእናምበኦባማላይየቀረበውክስበአፍሪካላይበተሳሳተውየታሪክምዕራፍላይበመሰለፋቸውየተመሰረተክስነው፡፡
በኦባማላይየቀረበውክስናዳኝነትበአፍሪካከእርሳቸውበፊትካገለገሉትከጆርጅቡሽያነሱተግባራትንነውለአፍሪካያከናወኑትየሚልነው፡፡ (ጆርጅቡሽንአልመርጣቸውምወይምደግሞአልደግፋቸውም፡፡ሆኖምግንስልጣንለመስጠትብቻእውነታውንመናገርየለብኝም፡፡በአሁኑጊዜበስልጣንላይሆነውስልጣናቸውንእንዴትእየተጠቀሙበትእንዳሉ፣የዜጎችንመብትበምንዓይነትሁኔታእየደፈጠጡእንዳሉ፣ስልጣናቸውንያለአግባብእየተጠቀሙእንዳሉእናበአጭሩስልጣናቸውንለበጎነገርመጠቀምያለመቻላቸውንያመላክታል፡፡) ቡሽገንዘባቸውንአፋቸውበተናገረውቦታላይያስቀምጡነበርእናምበቢሊዮኖችየሚቀጠሩዶላሮችኤችአይቪኤድስንለመዋጋትእናበአፍሪካየበሽታውሰለባየሆኑትንወገኖችለማገዝይጠቀሙበትነበር፡፡ኦባማበግንባርቀደምትነትለዓለምአቀፍየኤድስፕሮግምየሚውልበመቶሚሊዮኖችየሚቆጠርገንዘብቅነሳአድርገዋል፡፡እንደዋሽንግተንፖስትዘገባከሆነእ.ኤ.አበ2012 በጠቅላላ 214 ሚሊዮንዶላርቅነሳአድርገዋል፡፡ይህም “በአሜሪካፕሬዚዳንቶችታሪክለመጀመሪያጊዜይህንንቀሳፊየሆነውንእ.ኤ.አበ1980ዎቹበሬጋንአስተዳደርጊዜየተከሰተውንበሽታለማስወገድአሜሪካተጨባጭነትያለውትግልስታደርግየቆየችበትን“ ኦባማእ.ኤ.አበ2014 ተጨማሪ 50 ሚሊዮንዶላርለመቀነስሀሳብአቅርበውነበር፡፡የታሪክዳኝነትሲመዘንቡሽበአፍሪካየመጀመሪያገዳይየነበረውንወባንከአፍሪካምድርለማስወገድአመርቂየሆነአስተዋኦአድርገዋል፡፡ቡሽለአፍሪካደኃአገሮችየእዳቅነሳአድርገዋል፡፡ኦባማስየፈየዱትነገርይኖርይሆን?!? ካለስእስቲእንስማው፣እንየው፡፡
ባለፈውጁንኦባማአፍሪካንበጎበኙበትጊዜየጨለመውንየአፍሪካአህጉርለማብራትበሚልበርካታየኤሌክትሪክፕሮጀክቶችግንባታለማከናውንተነሳሽነትንአሳይተዋል፡፡ “አፍሪካንበኃይልለማጎልበት” በሚልመርህለሚቀጥሉትአምስትተከታታይዓመታትበስራላይየሚውል 7 ቢሊዮንየአሜሪካዶላርእንዲሁምከዚሁበተጨማሪየግልዘርፉንለማጠናከርበሚል 9 ቢሊዮንዶላርበተጨማሪነትለመመደብቃልገብተውነበር፡፡እስከአሁንባለውተጨባጭሁኔታግንኦባማያጠናከሩትየወታደራዊእናየገንዘብድጋፍበማድረግየአፍሪካንወሮበላገዥዎችኃይልማጠናከርብቻነው፡፡እነዚህቃልየተገባለቸውበቢሊዮንየሚቆጠሩዶላሮችበባዶተስፋበጆንያታጭቀውለጨለማውአፍሪካወሮበላአምባገነኖችየሚደርሱከሆነለመንታፊየአፍሪካአምባገነኖችበውጭአገርለከፈቷቸውየሂሳብአካውንቶቻቸውእንደገናዛፍመብራትከመስጠትያለፈለብዙሀኑየአፍሪካህዝብየሚፈይዱትአንዳችነገርአይኖርም፡፡
የታሪክዳኝነትሲመዘንኦባማለአፍሪካባዶየተስፋቃላትንእናበማነብነብላይያነጣጠረባዶተስፋሆኖይገኛል፡፡ላለፉትየመከኑቃልኪዳኖችእንደገናሌላአዲስቃልኪዳኖችንይገባሉ፡፡ “በሺዎችየሚቆጠሩአፍሪካውያን/ትወደዩናይትድስቴትስበመምጣትበምርጥዩኒቨርስቲዎቻችንበመግባትእውቀታችሁንማበልጸግየሚያስችልአዲስፕሮግራምተመቻችቷል“ የሚልአዲስቃልኪዳንገብተዋል፡፡በአፍሪካበሚሊዮኖችየሚቆጠሩአፍሪካውያን/ትበወሮበላአምባገነኖችስቃያቸውንየሚያዩትወጣቶችየወደፊተዕጣፈንታሲተንምንምንማድረግይቻላል?
የታሪክዳኝነትሲመዘንኦባማበአፍሪካየሚኖሩህዝቦችበእርሳቸውቃልኪዳን “ተስፋእናለውጥ” የወደፊትጥሩምባጥሪእምነትጥለውየነበሩትተስፋቸውሲሟጠጥማየትአሳዛኝሁኔታነው፡፡የኦባማ “የተስፋመጠናከር” ምንምያለማድረግተስፋእናበሚሊዮኖችየሚቆጠሩአፍሪካውያን/ትየባዶተስፈኛነትምዕናባዊድርጊትነው፡፡የታሪክክሱ “ምንምየተደረገለውጥእንደሌለእናምናለን፡፡!“ በአፍሪካከወሮበላአምባገነኖችእናከእነርሱግብረበላሎሌዎቻቸውበስተቀርማንምቢሆንበኦባማላይእምነትየለውም፡፡የኦባማ “አዎእንችላለን“ በተግባርሲመነዘር “በአፍሪካውስጥየሰብአዊመብቶችንሁኔታለማሻሻልምንምነገርማድረግአንችልም“ የሚልግልባጭትርጉምይዞእናገኘዋለን፡፡
በአፍሪካየተስፋመጠናከር፣
ኦባማእንዲመረጥሽንጤንገትሬስታገልእናሌሎችምለኦባማደምጽእንዲሰጡድጋፍሳሰባስብነበር፡፡ይህንንጉዳይግልጽላድርገው፡፡ኦባማንበመደገፌመቆርቆርስሜትአይሰማኝም፡፡አ..ኤ.አበ2008 በተደረገውምርጫኦባማእንዲመረጡድጋፍባደረግሁጊዜያድርጊትቆንጆሀሳብሆኖይታየኝነበር፡፡እ.ኤ.አ. በ2012 ምንምምርጫየሌለውሆንኩ፡፡ስለሚትሮምነይምንማለትእችላለሁ?! ጆንሁንትስማንበሬፐብሊካንየምርጫዝርዝርውስጥአልነበረም፡፡ምናልባትምእ.ኤ.አበ2016 ሊሆንይችላል፡፡
እ.ኤ.አበ2008 ኦባማንለመምረጥየእኔውሳኔየተመሰረተውፍላጎታዊእናየመጀመሪያውአፍሪካዊአሜሪካበመሆናቸውብቻአልነበረም፡፡ኦባማበህዝብላይያላቸውንአስተዋጽኦሪከርድበማየትየተደረገጥንቃቄየተሞላበትምርጫነበር፡፡ከዩናይትድስቴትስሴኔትየህግአገልግሎትፋይላቸውንአጥንቻቸዋለሁ፣እዲሁምኦባማ HR 2003ን (ኢትዮጵያዴሞክራሲእናተጠያቂነትአዋጅ 2007) የሚያደንቁትእናድጋፍምየሚያደርጉበትስለነበርነው፡፡በኢሊኖይስህግበደህንነትፕሮግራሞችእናዝቅተኝገቢላላቸውየህብረተሰብክፍሎችድጎማእንዲሰጣቸውእንዲሁምየቤተሰብሰራተኞችከታክስነጻእንዲደረጉሲያደርጉየነበሩትንአስተዋጽኦከግንዛቤበማስገባትነበርምርጫየንያደረግሁት፡፡በኢሊኖይስግዛትሰራተኞችከስራእንዳይባረሩእናትላልቅየምርትተቋማትምእንዳይዘጉሲያደርጉትየነበረውንጥረትአደንቃለሁ፡፡እንዲሁምበተለያዩአጋጣሚዎችሲያደርጓቸውየነበሩትመሳጭእናተያያዥንግግሮችእናበሚያቀርቧቸውበመረጃላይበተመሰረቱጭብጦችእናየፖሊሲመርሆዎችእገረምነበር፡፡ “የአባታቸውህልሞች” የሚለውንመጽሀፋቸውንበአንድቅምጥበማንበብ፣ሌሎችንመጣጥፎችእናንግግሮቻቸውንበማዳመጥእደሰትነበር፡፡በሀርቫርድየህግትምህርትቤትበነበራቸውንየአመራርብቃትእናአካዳማያዊጥረት፣በችካጎየህግትምህርትቤትበማስተማርብቃታቸውላይኩራትይሰማኝነበር፡፡እንደመምህርእናየህገመንግስትባለሙያነቴበሚያሳዩትአጋራዊመንፈስኦባማጥሩብቃትያላቸውሰውአድርጌእቆጥራቸውነበር፡፡
ኦባማየመጀመሪያውአፍሪካዊአሜሪካፕሬዚዳንትመሆንበመቻላቸውተጨማሪእሴታቸውነበር፣ሆኖምግንይህለእኔወሳኙነገርአይደለም፡፡እ.ኤ.አበ1968 ሮበርትኬኔዲያደረጓቸውነብያዊንግግሮችለእኔእናለሌሎቸበሚሊዮንለሚቆጠሩዜጎችአስገራሚዎችነበሩ፡፡እንዲህብለውነበር፣ “እ.ኤ.አበሜይ 1968 በሚቀጥሉት 40 ዓመታትውስጥእኔየያዝኩትንተመሳሳይስልጣንጥቁርሊይዘውይችላል…“ “የኦባማየአሜሪካፕሬዚዳንትሆነውመመረጥበዓለምላይበሚገኙበሚሊዮኖችየሚቆጠሩዜጎችሁሉበተለይምበዩናይትድስቴትስአሜሪካእናበአፍሪካውያን/ት “የተስፋንመጠናከር” በአሜሪካበእራሷበጉልህእየታየስለሆነየኦባማዕጩፕሬዚዳንትሆነውመመረጥተቀባይነትንአግኝቷል– በአሜሪካየማይቻለውየሚቻልሆኖታይቷል፡፡የኦባማአባትግንድከኬንያመሆንበብዙሚሊዮንለሚቆጠሩአፍሪካውያን/ትተስፋየሰጠክስተትስለነበርኦባማአፍሪካንበዩናያትድስቴትስየውጭፖሊሲማውጣትእናበሰብአዊመብትአያያዝላይጠንካራሚናበመጫወትየአፍሪካንቦታከፍያደርጋሉየሚልግምትንአሳርፎነበር፡፡በእነዚህምክንያቶችበኦባማላይእምነትየመጣልየተስፋጥንካሬነበረኝ፡፡
የተስፋውሸት፣
ባለፉትጥቂትዓመታትከኦባማያልተከበሩቃልኪዳኖችእናበሚሊዮኖችየሚቆጠሩአፍሪካውያን/ትባዶተስፋዎችምክንያትከተስፋውሸቶችጋርግብግብገጥሜእገኛለሁ፡፡ሴናተርኦባማ “የተስፋመጠናከር“ በሚለውመጽሀፋቸውላይየአሜሪካንንየውጭፖሊሲበሰብአዊመበቶችጥበቃላይየተመሰረተመሆኑንበመግለጽጆንኬኔዲንበመጥቀስእንዲህየሚልመልዕክትአስተላልፈዋል፣
በመንደሮችእናበጎጆዎችያላችሁበዓለምላይግማሹንየምትይዙትየብዙሀኑንየመሰቃየትማሰሪያገመድለመበጠስየምትታገሉያለንንመልካምአጋጣሚሁሉበመጠቀምየፈለገውንያህልጊዜቢወስድምእንኳእራሳቸውንእንዲያግዙለማስቻልእንደግፋቸዋለን፣ይህንንየምናደርገውኮሚኒስቶችስለሚያደርጉትሳይሆንወይምድግሞድምጻቸውንለማግኘትአይደለም፣ሆኖምግንፍትሀዊእናትክክለኛስለሆነብቻነው፡፡ነጻየሆነህብረተሰብሌሎችንደኃየሆኑዜጎችንመርዳትካልቻልጥቂትሀብታምየሆኑየህብረተሰብክፍሎችንምማገዝአይችልም፡፡
ለለውጥአስፋለጊነትበሚያወሳውንግግራቸውሴናተርኦባማእንዲህየሚልጽሁፍአቅርበውነበር፣ “ባለፈውምዕተዓመትበተደረገውከእንግሊዞችአገዛዝነጻለመውጣትጋንዲባደረጉትዘመቻ፣በፖላንድየተደረገውየጋራእንቅስቃሴ፣ከጸረአፓርታይድጋርበደቡብአፍሪካየተደረገውየነጻነትዘመቻስኬታማስራምክንያትዴሞክራሲየአካባቢመነቃቃትውጤትነው፡፡ሌሎችሰዎችየእራሳቸውንነጻነትለመቀዳጀትእንዲችሉማደፋፈርእናልናግዛቸውይገባል…መብቶቻቸውእንዲከበሩላቸውመብታቸውየተረገጡትንበአካባቢአመራሮችስምልንናገርላቸውእንችላለን፣የእራሳቸውንህዝቦችመብትበተደጋጋሚበሚደፈጥጡአምባገነኖችላይየኢኮኖሚእናየዴፕሎማሲጫናመጣልይኖርብናል…“
“መብቶቻቸውንበተነጠቁዜጎቻችንስምእንዲናገሩላቸውእናነጻነታቸውንእንዲያስመልሱ“ ፕሬዚዳንትኦባማለሚከተሉትጀግናኢትዮጵያውያን/ትጥቂትቃላትንሊናገሩላቸውይገባል፡እስክንድርነጋ፣ርዕዮትዓለሙ፣ዉብሸትታዬ፣አንዷለምአራጌ፣ኦልባናሌሊሳ፣በቀለገርባ፣አቡባከርአህመድ፣አህመዲንጀበል፣መርከቡኃይሌ፣ሶሎሞንፈጠነ፣ዘሪሁንተስፋየ፣አናንያኢሳያስ፣ፋሲካቦንገር፣ጀሚልሽኩር፣ሰይፈጸጋየ፣የሽዋስአሰፋ፣እመቤትግርማ፣ዮናስከድር፣እየሩሳሌምተስፋው፣አበራኃይለማርያም፣አበበመከተ፣ብሌንመስፍን… አስማማውኃይለጊዮርጊስ፣ተስፋለምወልደየስ፣ኤዶምካሳዬ፣አቤልዋቤላ፣አጥናፍብርሀኔ፣ማህሌትፋንታሁን፣ናትናኤልፈለቀ፣ዘላለምክብረትእናበፈቃዱኃይሉ…? ከዚህየተስፋጥንካሬማህጸንውስጥየወጣየውሸትተስፋነው! “ኦበመጀመሪያጊዜማታለልበጀመረንበትጊዜምንዓይነትየተወሳሰበድርእያደራንነው”
የተስፋእጥረት፣
ኦባማበኢትዮጵያእናበአፍሪካላሉአምባገነኖችእያዩያላዩያሉበመምሰልእየተመለከቱነው፡፡ለዓመታትፕሬዚዳንትኦባማለፕሬዚዳንትሮናልድሬጋንከበሬታንሰጥተዋል፡፡ምናልባትምከሮናልድሬጋንታሪክመማርይችላሉ፡፡ “እያንዳንዱመንግስትየራሱየሆነልዩባህሪአሉትእናምያባህሪከጠፋመንግስቱምይወድቃል፡፡አምባገነናዊነትበተንሰራፋበትስርዓትፍርሀትአንዱነው፡፡ህዝቡአምባገነኑንመፍራትባቆመጊዜአምባገነኑስልጣኑንያጣል፡፡በሌላበኩልደግሞአገርወካይመንግስትበተዋቀረበትአገርትልቅክብርእናሞገስነው፡፡ክብርእናሞገስበሌለበትጊዜመንግስቱይወድቃል፡፡የፖለቲካጥርጣሬእናየሞራልጥያቄያለባቸውንመንገዶችእንመርጣለን? ክብርእናሞገስንበመተውበእውነታላይብቻእንኖራለን?… ይህከሆነከምናውቀውበላይለታሪክቆሻሻመጣያእየቀረብንነው፡፡“ የታሪክመጨረሻውበምጻትቀንእናበሰውልጅክብርእናሞገስመካከልስልጣንንአላግባብመጠቀምሊሆንይችላልን?
የታሪክዳኝነትፕሬዚዳንትኦባማለሚመጣውትውልድየአፍሪካዋናአባካኝተብለውየሚታወቁበትይሆናል፡፡እኛአፍሪካውያን/ትበኦባማላይያለንንተስፋአቁመናል፡፡ከባርነትበማምለጥየነጻነትሻምፒዮንየሁኑትንታላቁንአሜሪካዊየፍሬድሪክዳጉላስንወርቃማቃላትበመዋስ፣ ”ማንኛውምሰውበዝግታለምንግድየለሽእንደሚሆንእስቲተመልከቱ፣እናምበእነርሱላይየሚጫኑትንየኢፍትሀዊነትንእናስህተትንትክክለኛመለኪያታያላችሁ፣እናምይህጉዳይበቃላት፣ወይምበኃይልወይምበሁለቱምእስካልተወገደድረስድርጊቱይቀጥላል፡፡የአምባገነኖቹወሰንበተጨቆኑትየዝምታጽናትደረጃይገለጻል፡፡“
የኢትዮጵያህዝብጽናትወሰኑእስከምንድረስነው? የአፍሪካህዝብስ?
ኦባማለኢትዮጵያደንታአላቸውን? ለአፍሪካስ? ኦባማለማናቸውምደንታቸውየላቸውም!

ኢትዮጵያበክብርለዘላለምትኑር!
ሚያዝያ 28 ቀን 2006 ዓ.ም
ሚያዝያ 28 ቀን 2006 ዓ.ም
ለኛው የ(ኢትዮጵያ)ታሪክ ምዕራፍ ጎን ተሰልፈዋልን? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
May 8, 2014
May 8, 2014
No comments:
Post a Comment