Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, May 2, 2014

አንድነት በደራሼ ወረዳ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ!! – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት

አንድነት በደራሼ ወረዳ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ!! – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት


በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፊታችን እሁድ ለሚያደርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡
በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም አስተዳደር እጦትና የካድሬዎች ጭቆናን በይፋ የሚቃወምበት እንደሚሆን ፓርቲው አስታውቋል፡፡10170933_629040987180839_3268413096954990370_n

No comments:

Post a Comment

wanted officials