Tigray People’s Democratic MovemenTigray People’s Democratic Movement (TPDM) is one of the strongest armed groups who fight to topple the dictatorial regime in Ethiopia.t (TPDM) is one of the strongest armed groups who fight to topple the dictatorial regime in Ethiopia
Abraha Desta
በሐሳብ ክርክር የሚያምኑ ሰለማዊ ታጋዮችን ማሳሰር በጠመንጃ የሚያምኑ የትጥቅ ታጋዮችን ወደ ሜዳ መጋበዝ ነው። ከምዕራብ ትግራይ አከባቢ ኗሪዎች በደረሰኝ መረጃ መሰረት ባለፈው ሳምንት ብቻ በሰለማዊ ትግል ተስፋ የቆረጡ 580 ወጣቶች ወደ ዴምህት ተቀላቅለዋል። የህወሓት አረሜናዊ ተግባር ለዴምህት ታጋዮች ጥሩ አጋጣሚ የሚፈጥር ነው። ዴምህቶች እንኳን ደስ አላቹ! የትግራይ እናት ግን መፀለይ አለባት። እስካሁን የፈሰሰ ደም ይበቃል። ህወሓት በህዝብ ደም የያዘውን ስልጣን ለህዝብ መልሶ እንዲያስረክብ ለማስገደድ እንተባበር፣ እንደራጅ፣ ለለውጥ እንነሳ፤ እርስበርስ መገዳደልን እናስቁም። It is so!!!
No comments:
Post a Comment