Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, September 7, 2015

በቶሮንቶ የዓርበኞች ግንቦት 7 የድግፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ፥





ለጨረታ የቀረበው የጀግናው የዓቶ ዓንዳርጋቸው ጽጌ፣ የዶክተር ብርሃኑ ነጋ እና የታጋይ መዓዛው ጌጡ በእጅ የተሰራ ምስል ለጨረታ ቀርቦ ታዳሚው በከፍተኛ ውድድር ተጫርቶ በ$38, 720 ዶላር ዓሸናፊው ወስዶታል፥
በአጠቃላይ ከመግቢያና ከሌላ ጥቃቅን እቃዎች ሽያጭ ጋር ከ$50, 000 ዶላር ያላነሰ ለትግሉ ድጋፍ ገቢ እንደተደረገ ይገመታል፥
የድርጅቱ የውጭ ግንኙነት ሃላፊ ዓቶ አበበ ቦጋለና ዓቶ ተስፋዬ ለታ በእንግድነት በተገኙበት ዝግጅት ላይ በቶሮንቶና ዓካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለትግሉ ያላቸውን ከፍያለ ድጋፍ በተግባር ዓሳይተዋል፥

ለጨረታ የቀረበው የጀግናው የዓቶ ዓንዳርጋቸው ጽጌ፣ የዶክተር ብርሃኑ ነጋ እና የታጋይ መዓዛው ጌጡ በእጅ የተሰራ ምስል ለጨረታ ቀርቦ ታዳሚው በከፍተኛ ውድድር ተጫርቶ በ$38, 720 ዶላር ዓሸናፊው ወስዶታል።በአጠቃላይ ከመግቢያና ከሌላ ጥቃቅን እቃዎች ሽያጭ ጋር ከ$50, 000 ዶላር ያላነሰ ለትግሉ ድጋፍ ገቢ እንደተደረገ ይገመታል።
ድል ለዓርበኞች ግንቦት 7 !

No comments:

Post a Comment

wanted officials