Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, September 16, 2015

በፌደራል ፖሊስ አባል የተፈፀመው አሠቃቂ ግድያ


ሎሜ ጉልላት ትባላለች ፣የ20 ዓመት ወጣትና በሸገር ለቡ በሚገኝ
ኮንዶሚንየም ከቤተሰቦቿ ጋር ትኖር ነበር።
ከሰሞኑ በአቅራቢያዋ በሚገኝ መዝናኛ ውስጥ ያገኛት ፋርጣ ፌደራል ፎሊስ
"ሰላም የማትይኝ ከማን በልጠሽ ነው?" በማለት ገገማ ጥያቄውን ከወረወረ
በዃላ በጥፊ ይመታታል። ከዚያ በዃላ የጥይት ድምጽ የሰሙ ጓደኞቿ
ሰሎሜን በደም ተነክራ አግኝተዋታል።ሆስፒታል ከመድረሷ በፊትም ሰሎሜ
አንቀላፍታለች።
እኔ ምለው ምርጫ ሲደርስ በህዝብ ላይ ምላጭ መሳብ የሚቀናቸው እነዚህ
የመሸታ ቤት ጀግኖች በየጥቃቅኑ ሰበብ የሚፈጽሙት ግድያ ማቆሚያው መቼ
ይሆን?

No comments:

Post a Comment

wanted officials