Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, September 4, 2015

እንደእምነታችሁ ህጋችን እንዲቀየር ከፈለጋችሁ ያ ህግ ወደሚሰራበት ሀገር ሂዱ :የራሺያው ፑቲን Putin



አረብ ሀገራት ለአረብ አመፅ ያደረጉት ውለታ ጠመንጃ ማቀበልና በገንዘብ እየረዱ እርስ በእርስ ማፋጀት ብቻ ነው። ስደተኞቹ አረቦች ደግሞ በስደት የሄዱበትን የአውሮፓ ሀገር ባህልና ስርአት አክብረው እንደመኖር አረብ ሀገራት ያልሰጧቸውን ጥጋብ፣ ነፃነትና ዲሞክራሲ መጣጣም ሲጀምሩ አረብነት በአውሮፓውያን ላይ እንዲመጣ ይጮኻሉ። ሸሪአ የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ከሆነ በሀገራቸው ያለውን ችግር በሸሪአቸው ለምን አይፈቱም ነበር? ለመኖር ያልቻሉበትን ህግ ከተሰደዱ በኋላ የችግሮች መፍትሄ እንደሆነ አድርጎ ማሰብ ድንቁርናቸው ጥግ የሌለው መሆኑን ከማሳየቱም በላይ በአውሮፓ ዲሞክራሲ ተከልሎ አውሮፓን የማወክ ተግባር ነው።
የራሺያው ፑቲን በስደት ከመጣችሁ እንደህጋችን ትኖራላችሁ፣ እንደእምነታችሁ ህጋችን እንዲቀየር ከፈለጋችሁ ያ ህግ ወደሚሰራበት ሀገር ሂዱ" ብሎ ነበር።
100% ትክክል!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials