Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, September 10, 2015

ዶ/ር ብርሃኑ ስለኢትዮጵያ አገር አድን በዲሞክራሲ የጋራ ንቅናቄን ምስረታ በማስመልከት ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገሩ



ብረት አንስተው የሕወሓትን መንግስት እጥላለሁ ብለው አስመራ የዘመቱት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከአንድ ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር ቆይታ አድርገዋል:: ዶ/ር ብርሃኑ እርሳቸው ከዘመቱ በኋላ ሕዝብ እያወራው ስላለው ነገር ሲናገሩም “ጆሮ ሰጥቼ ስከታተለው አልነበረም” ብለዋል:: ሙሉውን ያድምጡት::

No comments:

Post a Comment

wanted officials