Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, May 13, 2015

"አንዳርጋቸው የኢትዮጵያ ማንዴላ" : "አግአዴንን ተቀላቀሉ በያላችሁበት ተደራጁ"የሚሉ ፅሁፎች በየቦታው ተለጥፈዋል

ወተት!! ወተት!! ወተት!! PART 2
ሰሞኑን በተለያዩ ከተሞች እና በየግቢ ግድግዳዎች ፣ በቆሻሻ መጣያ ቅርጫቶች ፣ በቆርቆሮ አጥሮች እንዲሁም ፖሎች ላይ የወያኔን ፋሽሽት አገዛዝ የሚቃወሙ ፅሁፎች በየቦታው ተለጥፈዋል!! እንዲሁም አንዳንድ ቦታዎች ላይ (ፎቶግራፎቹ እንደሚያሳዩት) የወያኔ የምርጫ ወረቀቶችና ፖስተሮች ተቀደው በሚከተሉትን ፅሁፎች ተተክተዋል።
1. "አንዳርጋቸው የኢትዮጵያ ማንዴላ"
2. "አግአዴንን ተቀላቀሉ በያላችሁበት ተደራጁ"
እና ሌሎችምንም ፎቶዎች ከተለያዩ ቦታዎች መሰብሰብ ተችሏል።
ሁላችንም ነፃነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ይህንን የቅስቀሳ የትግል ጥሪ እንቀላቀል፡፡
በሁሉም መንገድ ትግሉ ይቀጥላል!!
ወተት!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials