በምዕራብ አርሲ ኮፈሌ ከተማ የዛሬ ሁለት ዓመት እስከ 25 የሚደርሱ ሰዎች ተገድለውበታል ተብሎ የሚታመነው ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሙስሊሞችና የኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ግጭት የነበረውን ሁኔታ ፓሊስ እራሱ የቀረጸው ቪድዮ ይህን ይመስላል