Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, June 15, 2015

ሰበር ዜና ፡ የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኣልበሽር ደቡብ ኣፍሪካን ለቀው እንዳይወጡ ታገዱ።


Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) - የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦመር ኣልበሽር ለኣፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ደቡብ ኣፍሪካ በሄዱበት የደቡብ ኣፍሪካ ፍርድ ቤት በኣይሲሲ አንደሚፈለጉ ስለሚታወቅ ከደቡብ ኣፍሪካ ለቀው አንዳይወጡ በቁጥጥር ስር አንዲውሉ ውሳን ኣሳልፎባቸዋል። ደቡብ ኣፍሪካ ኣልበሽርን ይዛ ለኣይሲሲ ኣስተላልፋ ሄግ ከሚገኘው ፍርድ ብት አንዲቀርቡ ለማድረግ የሰብኣዊ መብት ድርጅቶች ግፊት በማድረግ ላይ ናቸው።
የበለጠ መረጃ - https://twitter.com/hashtag/
bashir?src=hash&vertical=default&f=tweets

No comments:

Post a Comment

wanted officials