Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, June 7, 2015

የመርካቶ ሸራ ተራ የእሳት አደጋ የድንግል ማሪያም ስዕል አድኖ እሳት ሳያቃጥለው በሚገርም ታዕምር ተገኝች

ታምርሽ ብዙ እናት ነሽ ድንግል ማሪያም !!!
በትላንትናው እለት መርካቶ ሸራ ተራ በ8 ሰአት የተነሳው ከፍተኛ ውድመት ያደረሰው የእሳት አደጋ ረዘም ያለ ግዜ ውስዶ ቢያንስ ከፍተኛ ንብረት ማውደሙንና እስከ ለሌቱ,5ሰአት ድረስ አለመብረዱን በአቅራቢያ የነበሩ ሰዋች ጠቁመዋል በዚህ አጋጣሚ በጣም ብዙ ንብረት መትረፍ አለመቻሉና ውድመቱ ከፍተኛ መሆኑን ተመልክተናል ከዚህ ውድመት ጋር በተያያዘ ትላንትና ቦታውን ፍርስራሽ ለማንሳት በመፈተሽ ላይ የነበሩ ባለንብረቶች ይቺን የእመቤታችን የወላዲተ አምላክ የድንግል ማሪያም ስዕል አድኖ እሳት ሳያቃጥለው በሚገርም ታዕምር ተገኝታለች ።
የድንግል በረከት አይለየን ልመናዋ ምልጃዋ ከሁላችንም ጋ ይሁን ከዘላለም እሳት ትሰውረን
አሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን
ይሄን ታምር
shere Like Post በማድረግ ያሳዩ

No comments:

Post a Comment

wanted officials