የአማራው ኤሊትና የኤርትራ ጉዳይ ኃይለገብርኤል አያሌው የቀድሞው የመዐህድ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የሕብረት ም/ሊቅመንበርና የሞረሽ መስራች አባል ከፋሽስት ወረራ በሃላ በሃገራችን በፖለቲካ አጀንዳነት ያቆጠቆጠው የብሄረትኝነት እንቅስቃሴ በተለይ በሰሜኑ የሃገራችን ክፍል የነበረው የኤርትራ ክፍለሃገር ከረጅም ዘመን የጣልያን ቅኝ አገዛዝ ነጻ ወጥቶ ከእናት ሃገሯ ጋር ከተቀላቀለች በሃላ የተከተለው የእንድነትና የራስገዝ አስተዳደር ጥያቄ ውስጥ ውስጡን ሲብላላ ቆይቶ የኤርትራን ነጻነት በሃይል ለማስመለስ ወድ ትጥቅ ትግል የገባው ጀብሃና ተከትሎት የተነሳው ሻአብያ የፖለቲካቸው የማዕዘን ድንጋይ የፀረ ቅኝ አገዛዝ ትግልና የፕሮፓጋንዳቸው መሰረት ባደረጉት የአማራው ሕዝብ ቅኝ ገዥነት ላይ በከፈቱት የሃሰት ጦርነት ይህ ነው የማይባል ስም ማጥፋትና ሰቆቃ መፈጸማቸው ታሪክ የማይዘነጋው ሃቅ ነው። በኤርትራ በርሃዎች የተጀመረው የአማራውን ስም —––[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ
hereይጫኑ
- See more at: http://www.zehabesha.com/amharic/archives/44372#sthash.hXHqYZ3S.dpuf
No comments:
Post a Comment