Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, June 26, 2015

ኣስመራ ሄጄ እዘፍናለው ማለቱን ተከትሎ ለጃኪ ጎሲ በድሬትዩብ ድረገጽ ላይ የተሰጡ አስተያየቶች

ጃኬ ጎሳዬ ሚባለው ዘፋኝ "አስመራ ሄጄ የሙዚቃ ኮንሰርት ማቅረብ
እፈልጋለው" ብሎ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገውን አጭር ቃለ
መጠይቅ Dire Tube ፖስት አድርጎት ነበር። ፖስቱ ስር
የተሰጡት አስተያየቶች ያስቃሉ የተወሰኑት ይሄንን ይመስላሉ
ለመደበሪያ ያህል
- ጭራሽ አለ ኢሳያስ አፈወርቂ
- የመግቢያዉ ትኬት መቼም ጥይት ነዉ። . . . - VIP ቦምብ
ነው
- አስታጥቆ ሳዋ ይልከዋል ከዛ ሳዋ ሳዋ ብሎ ይዘፍናል
- ሞክራታ ሳዋ አስገብተው የእንቅጥቅጥ እያስጨፈሩ
ያዘፍኑሀል
- እስኪ፡ መጀመሪያ፡ የራስህ የሆነ፡ ኦርጅናል አልበም አውጣ .
. . በመላጣነትህም ኩራ፡ እንደ እትዬ ማዘንጊያሽ ሻሽ
አትቀያይር።
- ማሰብሽ ጥሩ ነው፡፡ ይህን ሳጠራ ደረትሽን በጥይት በስተው
ለወሃ ማጣሪያ እንደዳይጠቀሙሽ፡፡ ሻሽቱ!!
- የማታድግ ጥጃ ከበሬ ፊት ትበላለች አሉ አያቴ በቅድሚያ
ሱሪሀን በደንብ ታጠቅ
- ሟች ከመሞቱ በፊት ይንቀለቀል ነበር!! - እዛ ችኮች
አገኛለው ብለህ ኢሣያሥ ግማሽ ጸጉርህን ላጭቶ ሣዋ
ይልክሻል
- ኤሪትራ ሳትገባ የመን ላይ ትያዛለክ አርፈ ተቀመጥ
- ቤተዘመድህን ተሰናብተህ እንግዲ ሂድ የቀበጡለት ሞት
አይገኝም ይላል ያገሬ ሰው
- አስመራ ቀላል ገና ምን አይተህ ሲኦል እራሱ ኮንሰርት
ታቀርባለህ
- ቂቂቂቂቂ ለኢሳያስ ከሆነ ነው እንጂ ኤርትራ ሰው እንደሌለ
አያውቅም እንዴ
- ኤርትራውያን እራሱ ኢትዮጵያ ገብተዋል። እዛ ማንም የለም
አትቸኩል። በቅርቡ ኢሳያስም ስለሚመጣ ትንሽ ታገስ አንድ ላይ
እዚሁ ታቀርባለህ።
- ለጉንበት-7 & ለ ደምሒት ሰራዊት ልታቀርብ እንደሆነ እንጂ
ኤርትራውያንስ ማይ ዓይኒ ሽመልባና ሸገራብ ነው ያሉት።
- በል እግረመንገድክን ለግንቦት7 ምነው ዘገያቹ በልልን! . . .
- ሂሊኮፕተሯን ሀይ ይበልልን ይሄ ደፋር
- 2% መግቢያ ይጠየቃል። እንኳን ላንተ ለኤርትራውያንም 2%
ከፍለው ነው ወደ ኣገራቸው መግባት የሚችሉት።
- አባቱ አቶ ኢሳያሰ እንደዝህ አይነት ነገር አይመቻቸውም
አርፈህ ብትቀመጥ ይሻልሃል። ደግሞ መሄጃውን እንጂ
መመለሻውን ያሰብክ አይመሰለኝም። ጎመን በጤና።
- ኪኪኪኪኪኪኪኪ እቺ ወደ ትግርኛ ጠጋ ጠጋ ያለው ለካ
ኤርትራ ውስጥ ኮንሰርት ለመስራት ነው ኢሳያስ ሳዋ ወስዶ
ቢዶቁሳት የሰው ዘፈን ሰርቃ መዝፈን ትታ የራሳን ሳዋ ሳዋ ሚል
ክሊፕ ትለቅ ነበር . . .
- . . .መላጣ አንተን ብሎ አስታራቂ መጀመሪያ ማን ዝፈን
ብሎክ ነው ''ወገኔ"የሚለውን ዘፈን የዘፈንከው ከዘፈንክስ በኋላ
ምን ያንቦቀቡቅካል
- ሳዋ መሰልጠን ፈልጎ ነው እዛ ቺክ የለም በሉት
ዳግማዊ ቴዎድሮስ's photo.

No comments:

Post a Comment

wanted officials