Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, February 17, 2015

መድረክ በምርጫ ካሸነፈ የብሄራዊ አንድነት መንግስት እንደሚመሰርት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ

መድረክ በምርጫ ካሸነፈ የብሄራዊ አንድነት መንግስት እንደሚመሰርት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ

አራት ክልላዊ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ በምን መልክ በምርጫው እንደሚሳተፍና ስለዝግጅቶቹ እንዲሁም ስለሚወዳደርባቸው ነጥቦች እንዲያብራሩልን የድርጅቱ ፕረዚዳንት ፕሮፊሰር በየነ ፄጥሮስን ጋብዘናል። በኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጭ የሚካሄድበት ጊዜ ሶስት ወራት ገደማ እንደቀረው ይታወቃል። በምርጫው የሚሳተፈው አራት ክልላዊ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ ተመራጮችን በማቅረብ ብዛት ከኢህአዴግ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ እንደያዘ  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። መድረክ በምን መልክ እንደሚሳተፍና ስለሚያደርጋቸው ዝግጅቶች እንዲሁም ስለሚወዳደርባቸው ነጥቦች እንዲያብራሩልን የድርጅቱን ፕረዚዳንት ፕሮፊሰር በየነ ፄጥሮስን ጋብዘናል።ፕሮፌሰር በየነን ያነጋገረችው አዳነች ፍሰሀየ ነች።ፕሮፌሰር በየነ የመድረክ አባል ድርጅቶች እንዴት በምርጫው እንደሚሳተፉ በማብራራት ይጀምራሉ።
ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ዲያስፖራውን ወቀሱ “ዲያስፖራው ገዥው ፓርቲ የሚሰራው ሥራ ሁሉ ጥፋት ነው ብሎ ራሱን አሳምኖ ቁጭ ያለ ነው”

No comments:

Post a Comment

wanted officials