Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, February 12, 2015

በሲ ኤም ሲ ደማቅ የሰደቃና የዱአ ፕሮግራም ተካሄደ

በሲ ኤም ሲ ደማቅ የሰደቃና የዱአ ፕሮግራም ተካሄደ

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች  ችሎት መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 4 2007  ዓመተምህረት  ደማቅየሰደቃስነ-ስርዓትተካሄደ
እንደ ሪፖርተሮቻችን ዘገባ፤   የሙስሊምመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ኮሚቴዎቻችን ችሎት  መጠናቀቁን ተከትሎ የሰደቃውና የዱአው ፕሮግራም  የተካሄደው፤ችሎቱሲካሄድበትበቆየውበሲኤምሲአካባቢነው።
በደማቁ የሰደቃና የዱአ  ፕሮግራም ላይ  የኮሚቴዎቹን ቤተሰቦች እና ሚስቶች ጨምሮ የችሎቱ ታዳሚያን በሙሉ ተገኝተዋል።
የሰደቃ ፕሮግራሙ የተዘጋጀው፤ የኮሚቴዎቹ የፍርድ ቤት ሂደት ሊጠናቀቅ ቀናት ሲቀሩት በችሎቱ ሲገኙ ከነበሩ ሙስሊሞች ጋር በጋራ በመሆን ዱአ ለማድረግ በማሰብ እንደሆነ ተገለጿል፡፡
የሙስሊምመፍትሄአፈላላጊኮሚቴዎች፤የመብታችንይከበር! ጥያቄበማንሳታቸውየሽብርተኝነትክስተመስርቶባቸውላለፉትሶስትዓመታትበእስርላይእንደሚገኙይታወቃል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials