ቲዊት የተደረጉ መልእክቶችን ማስተካከል የሚያስችል በተን ለማዘጋጀት እየሰራ እንደሆነ ቲዊተር ገለጸ
የቲዊተር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃክ ዶርሴ እንደገለጹት ቲዊት የተደረጉ መልእክቶችን ለማስተካከል የሚያስችል በተን ለመስራት ቲዊተር በከፍተኛ ሁኔታ እየተጋ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው ጨምረው እንደገለጹት የቲዊተር የጽሁፍ ማስተካከያ ቁልፍ (“edit tweet” button) ተግባራዊ ያደርጋል የሚል ፍንጭም ሰጥተዋል፡፡ የቲዊተር ተጠቃሚዎች ቲዊት ያደረጉት መልእክት ጥሩ መስሎ ካልታያቸው አማራጫቸው መሰረዝ ብቻ እንደሆነና ሌላ አማራጭ እንዳልነበራቸው ይታወቃል፡፡ ተቋሙም በአጠቃላይ ቲዊት ለሚደረጉ ጽሁፎች የማስተካከያ በተን ፣ የቡክማርክ በተን እና የተሻለ ሴፍቲ የሪፖርት ማድረጊያ አማራጮችን በማቅረብ እንዲሁም የደንበኞችን እርካታ የማሳደግና ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቀጠል አዳዲስ በተኖችን እንደሚጨምር አሳውቋል፡፡
http://bit.ly/2hDVSaD

No comments:
Post a Comment