Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, January 9, 2017

“የብሄር ጥያቄ የተነሳው ዋለልኝ ስለጻፈው አይደለም፤ ብሔራዊ ጭቆና እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም የሚለውን አልጋራም” – ዶ/ር መላኩ ተገኝ



ዶ/ር መላኩ ተገኝ፤ ስለ የብሔር ጥያቄ በኢትዮጵያ አነሳስና የተማሪዎችን ንቅናቄ ሚና አስመልክተው ይናገራሉ። “ኢትዮጵያ ውስጥ ብሔራዊ ጭቆና እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም” የሚለውን አተያይ አልጋራም ይላሉ። ዶ/ር መላኩ የቀድሞው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ ተሳታፊና “State and Civil Society, Ethiopia’s Development Challenges” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው።
ከኤስቢኤስ ራድዮ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ያድምጡት:-

No comments:

Post a Comment

wanted officials