Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, January 8, 2017

( ዜና ባህርዳር) ወጣቱ ሐኪም የደረሰበት አልታወቀም



ወጣቱ ሐኪም የደረሰበት አልታወቀም
( ዜና ባህርዳር)
ዶክተር ጋሹ ታህሳስ 27 ቀን ከባህርዳር ከተማ በኮማንድ ፖስቱ ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ እስከዛሬ የደረሰበት አልታወቀም። ዶክተር ጋሹ የአማራ ክልል ሐኪሞች ማህበር ሊቀመንበር ነወ።
Breaking 
ዶክተር ጋሹ ግንዱ ባህርዳር ከተማ ሀሙስ ታህሳስ 27/2009 ዓም ከምሽቱ 2:30 አካባቢ ተይዞ መታሰሩ ሲታወቅ እስካሁን የት እንታሰረ ለማወቅ ቤተሰቦቹ እና የስራ ባልደረቦቹ ባደረጉት ጥረት ባህርዳር 9ኛ ፓሊስ ጣቢያ እንደሚገኝ ታውቋል ዶክተር ጋሹ በጎጃም ክፍለሀገር በቡሬ አጠቃላይ ሆስፒታል በሜዲካል ዳይሬክተርነትሀገሩን እና ወገኑን በቅንነት በማገልገል ነበር በተጨማሪም የአማራ ሀኪሞች ማህበርን በፕሬዚዳንትነት እየመራ የነበረ ወጣት ነው 
Image may contain: 1 person

No comments:

Post a Comment

wanted officials