Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, January 18, 2017

አንጋፋው የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ ኃይሉ ዲሳሳ አረፈ



(ዘ-ሐበሻ) ከአንጋፋ የኦሮሚኛ ሙዚቃ አርቲስቶች መካከል አንዱ የሆነው አርቲስት ኃይሉ ዲሳሳ ትናንት ምሽት ጃንዋሪ 18, 2017 ማረፉ ተሰማ::
ድምጻዊ ሃይሉ ዲሳሳ በተለይ በሀገር ፍቅር ትያተር በኦሮሚኛ ዘፈኖች ዝነኛ ድምፃዊ ነበረ:: ኃይሉ በ61 አመቱ ህይወቱ ሲያልፍ የ1 ልጅ አባት እንደነበር የሕይወት ታሪኩ ያስረዳል::
ነብስ ይማር!!

No comments:

Post a Comment

wanted officials