የወያኔ የፍትህ ሚንስቴር የአቶ ተማም አባቡልጋን የጥብቅና ፈቃድ ለ1 ዓመት አገድኩ አለ
በጥብቅና ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ተማም አባቡልጉ አባዲኮን ከስነ ምግባር ጋር በተያያዘ በሚል ለ፩ አመት ከሰባት ወር የጥብቅና ፍቃዳቸውን ታግዳል።
አቶ ተማም አባቡልጉ በግፍ ለታሰሩት ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጥብቅና በመቆም የወያኔን መሰሪ አሰራር ለአለም በማጋለጥ የሚታወቁ ሲሆን የካንጋሮ ፍርድ ቤት ፍርደ ገምድልነት ቁልጭ ብሎ እንዲታይ ያደረጉ የሀገር አብት ጠበቃ ናቸው። ይህ ያልተመቸው የወያኔ ፍትህ ሚንስቴር ከስነ ምግባር ጋር በተያያዘ በሚል ለ፩ አመት ከሰባት ወር የጥብቅና ፍቃዳቸውን ማገዳቸው ተሰምታል።

No comments:
Post a Comment