ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የኬኒያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቃወም ምላሻቸውን ያዳምጡ..
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከኬኒያው አቻቸው ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኦባማ የግብረሰዶም ጉዳይን ቢያነሱም የኬኒያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቃወም ምላሻቸውን እዛው በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት ተናግረዋል።
ሁለቱም የተናገሩትን መታየት የሚገባውን ቪዲዮ ያዳምጡ…
posted by Aseged Tamene
No comments:
Post a Comment