• ርዕዮት ዓለሙ የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች
በሽብር ወንጀል ተፈርዶባት በይግባኝ በአምስት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጥታ በማረሚያ የነበረችው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ትናንት የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች።
በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ የወንጀል ችሎት ግለሰቧ በእነ ኤልያስ ክፍሌ መዝገብ በሶስት የሽብ
በይግባኝ ባደረገችው ክርክር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኝነት ሙዋየዋን በመጠቀም የሽብር ቡድንን ደግፋለች በሚል ወንጀል ብቻ ጥፋተኛ ናት በማለት የ14 ዓመቱን ቅጣት ወደ 5 ዓመት ዝቅ አድርጎት እንደነበር የሚታወስ ነው።
በመሆኑም ግለሰቧ ትናንት የአመክሮ ጊዜዋ መጠናቀቁን ተከትሎ የእስር መፍቻ ተፅፎላት መለቀቋን ተረድተናል።
• ቸር ወሬ አሰማን
No comments:
Post a Comment