Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, July 22, 2015

ሰበር ዜና ከልደታው ፍርድ ቤት አብዱረዛቅ አክመል 3 አመት ከ 6 ወር ተፈርዶበት በነፃ ተሰናበተ

ሰበር ዜና ከልደታው ፍርድ ቤት
አብዱረዛቅ አክመል 3 አመት ከ 6 ወር ተፈርዶበት በነፃ ተሰናበተ
ቢቢኤን ሃምሌ 15/2007
ወንድም አብዱረዛቅ አክመል ላይ ፍርድ ቤቱ 3 አመት ከ6 ወር ፈረደበት
ሃስቢየላሁ ወኒኢመል ወኪል በኡስታዝ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ 19 ተከሳሽ የነበረው አብዱረዛቅ አክመል በዛሬው አለት ተፈረደበት ፍርድ ቤቱ በአብዱረዛቅ ላይ የጥፋተኛ ውሳኔ ካስተላለፈበት በኋላ ነው ፍርዱን የሰጠው አብዱረዛቅ ፍርዱ ከተሰጠው በኋላም በጀግንነት ፅናቱን አሳይቷል። አብዱረዛቅ ከታሪክ ሙሁሩ አህመዲን ጀበልም ጋር ነው በፍርድ ቤት የተገኘው አብዱረዛቅ ባልፈፀመው ወንጀል በመፈረዱ ቢያሳዝንም ፍርድ ቤቱ ያስተላለፈበት ግዜ በላይ በእስር በመቆየቱ በፊታችን ባሉት ቀናቶች ይፈታል ተብሎ ይጠበቃል !!!
BBN
አልሃምዲሊላህ

No comments:

Post a Comment

wanted officials