Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, July 15, 2015

ሰበር ዜና የቀድም አንድነት ለዲምክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የብሄራዊ ምክርቤት አባልና የሴቶች ጉዳይ ሃላፊ ታሰረች።



ሰበር ዜና

የቀድም አንድነት ለዲምክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የብሄራዊ ምክርቤት አባልና የሴቶች ጉዳይ ሃላፊ ታሰረች።
ወ/ ሮ እመቤት ሃይሌ በፈረንሳይ ለጋሲዮን በወረዳ 12/13 ላለፍት በርካታ አመታት በመኢአድ በቅንጅት ቀጥሎም በአንድነት ከመስራችነት በመጀመር አንድነትን ላለፉት ስምንት አመታ ብለመታከት አንድነት በህገወጥ መንገድ እስከፈረሰበት ቀንደረሰ በከፍተኛ የፓርቲ አመራርነትና አደራጅነት አገልግላለች።
በትለንትናው እለት ከመኖሪይ ቤቶ ሲቪል ልብስ የለበሱ ሀጋዊ መጥሪያ ያልያዙ ፓሊሶች ለምርመራ ትፈለጌያለሽ ብለው እንውሰድሽ ብለው የጠየቆት ሲሆን ያለህጋዊ መጥሪይ አልሄድም ብላ የቀረች ሲሆን በዛሪው እለት ጠዋት ከአራት ሰአት በፊት ሁለት ግዜ ከጣቢያ ስልክ ተደውሎ የተጠራች ሲሆን በመጨረሻ ሲቪል የለበሱ ፓሊሶች መጥሪያ ይዘው በመምጣት የወሰዶት ሲሆን በአሁኑ ሰአት በፈረንሳይ ለጋሲዮን ማዘዣ ጣቢይ ትገኛለች ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials