Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, July 18, 2015

ርዮትን ተክታ ወህኒ የወረደች የጣይቱ ልጅ

አስቴር ስዩም ትባላለች ። በጎንደር ምእራብ አርማጭሆ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ አመራር አባል ነች። የማስተርስ ዲግሪዋን ከዩኒቨርሲቲ በማእረግ ተቀብላለች፡ ላመነችበት ነገር ወደኋላ የማትል የጣይቱ ልጅ መሆኗን ለመረዳት ብዙ ጊዜ አላስፈለግም። ስትናገር ቁጥብ ናት ። ከመናገር ማዳመጥን ታስቀድማለች ።ታዲያ ይህች ባለትዳርና አንድ ልጅ እናት የሆነች የነፃነት ታጋይ፣ ከገዢው መደብ ካድሬዎች፣ የተለያዩ ማባበያዎች ቢቀርብላትም ሳይማር ያስተማረኝን እና ገዢዎቻችን ደሀ ያደረጉትን የሀገሬን ገበሬ ውለታ ለእናንተ አጎብድጄ አልክድም። የፍትህ ፀሀይ ወጥታ የሰላም አየር እስክንተነፍስ ድረስ ትግሌን አላቋርጥም” በማለቷ በተለመደው የፈጠራ ከሱ ወህኒ ተጥላለች ክብር ለአስቴር ስዩም11722034_857711890978229_1960061291_n
11758802_857711894311562_469248281_n

No comments:

Post a Comment

wanted officials