Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, July 19, 2015

የሐረሪ ህዝብ በመከላከያ ሠራዊት ላይ ሲተኩስ አመሸ!

የሐረሪ ህዝብ በመከላከያ ሠራዊት ላይ ሲተኩስ አመሸ!! የተኩሡ ምክንያት ነፃነት ለመፈለግም አይደለም፣ የቶኩሱ ምክንያት ፍትህን ለመፈለግ አይደለም፣ ምክንያቱ ክርስቲያን የመሆንና የሲቢል ልብስ መልበስ ብቻ ነው። እንዴት ካሉ ነገሩ እንዲህ ነው። ዛሬ አንድ ከጭቁን ህዝብ የተፈጠረ የመከላከያ ሠራዊት ፣ የሲቪል ልብስ የለበሠ፣ እንደተለመደው በከተማው ውስጥ ሲንቀሣቀስ፣ ጥጋብና ጠበብነት ባረከሳቸው ዘረኛ የሀረሪ ፖሊሶች ተከቦ ፣ መታወቂያ እንዲያወጣ ይጠየቃል ። ወታደሩም በሥነስርአት የተጠየቀውን መታወቂያ ያሣያቸዋል፣ ሆኖም ግን ዘሩና ሃይማኖቱ ያልተመቻቸው የአልቃይዳና የአይሲሲ ደጋፊዎች፣ በያዙት ዱላና ጅራፍ የጭቁን የሀረር ህዝብ ጎን ያለውን የመከላከያ ሠራዊት መቀጥቀጥ ይጀምራሉ። በእዚህም ግዜ ለጠባቦችና ለአልሸባቦች ተባባሪ እዝ መከላከያ ሠራዊት ችግሩን ያሣውቃል። በሠላም ለድርድር የመጡትን የመከላከያ ሠራዊቶች fላይ ልክ ከፖሊስ መምሪያ ሲደርሡ የተቀበላቻው ፣ በፍቅሩ ሠው ገዳይ የሆነው የሀረር ህዝብ ሣይሆን፣ ከተማዋን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ የሚያስተዳድረው የአልሸባብና የአልቃይዳ ደጋፊዎች የሆኑት የሀረሪ ፖሊሶች ተኩስ ነበር። ያልሆነው የሀረር ህዝብ ለምስራቅ ዕ እዝ መከላከያ ሠራዊት ችግሩን ያሣውቃል። በሠላም ለድርድር የመጡትን የመከላከያ ሠራዊቶች ላይ ልክ ከፖሊስ መምሪያ ሲደርሡ የተቀበላቻው ፣ በፍቅሩ ሠው ገዳይ የሆነው የሀረር ህዝብ ሣይሆን፣ ከተማዋን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ የሚያስተዳድረው የአልሸባብና የአልቃይዳ ደጋፊዎች የሆኑት የሀረሪ ፖሊሶች ተኩስ ነበር። መከላከያ ሠራዊታችንም ባልጠበቀው አስቀያሚ ድርጊት ፣ እራሡን ለመከላከል የቶክስ ሽፋን ሠቶ ፣ ከሚወርድበት የጥይት እሩምታ ለመውጣት ችላል!! በእርግጥ ስህተቱ ባጀት በጅቶና ሠፍሮ ከሠጣቸው ፀሀዩ መንግስታችን ነው፣ መከላከያ ሠራዊታችን አንዴ ከአልሸባብና ከመሠል አሸባሪዎች ጋር ታግሎ ፣ ሀገሩንና ወገኑን እየጠበቀ ሣለ፣ በከተማ ውስጥ አሸባሪዎች ነፍሡና ሠላሙን ማጣቱ ያሣዝናል። ድሮም እኛ ተናግረናል፣ " ከአንድ ሺህ አጭበርባሪ ጠባብ ብሄርተኞች፣ አንድ የቀላዳንባ ልጅ፣ ነፍሡንና ህይወቱን ለሀገሩ ይሠጣል ብለን" ግን ምን ያደርጋል፣ ጅብ ያፈዘዙ አናሦች፣ ኢህአዲግ ጀግናውንም አፍዘውት እርፍ አሉና ፣ ግዜ ሲያገኙ ደግሞ ተኮሱበት ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials