Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, July 19, 2015

ሰበር ዜና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ።



ሰበር ዜና
ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ።

የኢሳት ምንጮች እንዳረጋገጡት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከሌሎች አመራሮች ጋር ኤርትራገብተዋል።


ዶ/ር ብርሃኑ በአመት በአማካኝ 2ሚሊዮን ብር የሚከፈለው ኢትዮጲያዊ ምሁር ሲሆን፤አሜሪካን ውስጥ ከፍተኛ ተከፋይ እንዲሁም ክብር ያለው ሙያ ባለቤት ነው። የሀገር ፍቅር አንገብግቦት እንጂ በረሀ የወረደው፣የህውሃት ሹማምንቶች በዘረፋ ያካበቱት ሀብት አስቀንቶት አይደለም።
Watch video
https://www.youtube.com/watch?t=22&v=P_5E20O05XE

Breaking News Dr Berhanu nega arrived in Eritrea


Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy Chairman Dr Brhanu nega arrive in Eritrea. according to the movement higher official confirmation Dr Brhanu is in Eritrea to engage in the arm straggle that the movement embark on since last week .





No comments:

Post a Comment

wanted officials