Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, July 9, 2015

ሁሉም እስኪፈቱ ኦባማን እናሳስበው። አርበኞች ግንቦት ሰባትንም እንቀላቀል

የ ፕሬዚዳንት ኦባማን ኢትዮጵያን እጎበኛለው ማለትንና የ አርበኞች ግንቦት ሰባት የ አንድነትና የፍት ህ ንቅናቄ ከ ሰኔ25፣ 2007 ዓም ጀመሮ የትጥቅ ትግል ውጊያ በይፋ መጀመሩን ተከትሎ የሚይዝ የሚጨብጠው ግራ የገባው አምባገነኑ የወያኔ መንግስት በግፍ ካሰራቸው ለዚያውም በሽብር ከከሰሳቸው ውስጥ ከዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ማህሌትን፥ ኤዶምን፥ተስፋአለምን ኣስማማውን ዘላለምን ፈቶልናል።
የ እስር ጊዜዋን ከጨረሰች አምስት ወር ኣቆይቶም ቢሆን ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙም ከ ወያኔ ወህኔ ተለቃለች።
ለተፈቱት በሙሉ እንኳን ደስ ያላች ሁ እያልኩኝ
በዚህ ወቅታዊ ኣጣብቂኝ ውስጥ ሆነ መቼም ውድ ኢትዮጵያውያን ከ እስር መፈታት ኣለባቸው።
ለማሳሰብም ያህል የሚከተሉትን ከ ሰባ ያማያንሱ ወገኖችን ወያኔ ሆይ የምትፈታቸው መቼ ይሆን?
 ኦባማም በዚ ጊዜ ና፥ ኣርበኞችም ግንቦት ሰባትም ቀጥሉ ሁላችንም ነጻ እስክንወጣ ድረስ
እነዚህ ባሸባሪነት ተከሰሱ በእስር የሚገኙ ወገኖቻችን ናቸው ። እነዚህ በሰም የምናውቃቸው ሲሆኑ ሃገራችን ኢትዮጵያ የብዙሃን እስር ቤት መሆንዋን ግን መዘንጋት የለብንም ።

1 - ተመስገን ደሳለኝ
2- እስክንድር ነጋ
3- ናትናኤል መኮንን
4- አንዳለም አራጌ
5- ውብሽት ታዬ
6- አበበ ቀስቶ
7- ሃብታሙ አያሌው
8- ድልንኤል ሺበሺ
9- አብርሃ ደስታ
10- የሽዋስ አሰፋ
11- ዘላለም ወርቅአገኘሁ
12- አቤል ዋበላ
13- ናትናኤል ፈለቀ
14- በፍቃዱ ሃይሉ
15- አጥናፍ ብርሃኔ
16- ፍቅረማርያም አስማማው
17- እየሩሳሌም ተስፋው
18- ብርሃኑ ተክለያሬድ
19- ኦልባና ለሌሳ
20- ቴድሮስ አስፋው
21- ማትያስ መኩርያ
22- ብሌን መስፍን
23- ተዋቸው ደምሴ
24- ንግስት ወንዳፈራሁ
25- ሜሮን አለማየሁ
26- ደሴ ካህሳይ
27- ናትናኤል ያለምዘውድ
28- ሰንታየሁ ቸኮል
29- ማስተዋል ፈለቀ
30- ንግስት ወንድይፍራው
31- ሂሩት ክፍሌ
32- እማዋይሽ አለሙ
33- ሰለሞን ከበደ
34- የሱፍ ጌታቸው
35- አቡበከር አህመድ
36- አህመዲን ጀበል
37- ያሲን ኑር
38- ካሚል ሸምሱ
39- በድሩ ሁሴን
40- ሼህ መከተ ሙሄ
41- ሳቢር ይርጉ
42- መሐመድ አባተ
43- አህመድ ሙስጠፋ
44- አቡቡከር አለሙ
45- ሼህ ሙኒር ሁሴን
46- ሰኢድ አሊ ጁሃር
47- ሙባረክ አደም
48- ካሊድ ኢብራሂም
49- ሙራድ ሽኩር
50- ኑር ቱርኪ
51- ሼህ ባህሩ ኡመር
52- አንዳርጋቸው ጽጌ
53- ጀነራል ተፈራ ማሞ
54- ጀነራል አስማማው ጽጌ
55- ኮነሬል አለሙ መኮንን
56- ዮናታን ወልዴ
57- ኸሊድ መሐመድ
58- ደርስማ ሶሪ
59- መሬማ ሀያቱ
60- ኤልያስ ከድር
61- ሰኢድ አሊ
62- እስማኤል ሀስን
63- ሙጅብ አሚኖ
64- ሀያት አሕመድ
65- መሙሽት አማረ
66- አብርሃም ጌቱ
67- ኑረዲን መሀመድ
68- ካሚል ጣሀም
69- ታደሰ መንግስቱ ( ደብረታቦር)
70- ዘመን ምህረት
..
.
. Abraham
.
.
.
.
.

እነዚህ ባሸባሪነት ተከሰሱ በእስር የሚገኙ ወገኖቻችን ናቸው ። እነዚህ በሰም የምናውቃቸው ሲሆኑ ሃገራችን ኢትዮጵያ የብዙሃን እስር ቤት መሆንዋን ግን መዘንጋት የለብንም ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials