Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, July 15, 2015

ካሜሮን የሄዱ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በረራ ተሰርዟል ተብሎ በአየር ማረፊያ ውስጥ በየጥጋ ጥጉ..በየመቀመጫው ..ተኮራምተው እንዲተኙ

የኢትዮጵያ ከ20አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በረራ ተሰርዟል ተብሎ እንዲህ ነበር የሆነው

Kalkidantube.com's photo.
Kalkidantube.com's photo.Kalkidantube.com's photo.
ኢትዮጵያዊ ስለሆንን?
(የኢትዮጵያ ከ20አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን እሁድ እለት ከካሜሮን አቻው ያለግብ ከተለያየ በኋላ ወደ ሀገሩ ሊመለስ ሲል በረራ ተሰርዟል ተብሎ እንዲህ ነበር የሆነው።
ምስል፦ ኢ/ያ እ.ፌ. የህዝብ ግንኙነት ወንድኩም አላዩ)
ኢትዮጵያዊ ስለሆንን?
ቆንጅት ተሾመ
አውቃለሁ…. ሀገራቸውን ወክለው ካሜሮን የሄዱ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች በረራ ተሰርዟል ተብሎ በአየር ማረፊያ ውስጥ በየጥጋ ጥጉ..በየመቀመጫው ..ተኮራምተው እንዲተኙ እንደማይደረግ። አውቃለሁ…የአሜሪካንብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ቢሆኑ እራፊ ጨርቅ ለብሰው መሬት ላይ እንዲተኙ እንደማይደረግ።
ለስፖርት ሀገራቸውን የወከሉ የሶማሌም…የአፍጋኒስታንም …የሶሪያም ይሁን የቻይና ዜጎች ላይ እንዲህ ያለ ክብረ ነክ መጉላላት እንደማይፈጸም አስባለሁ።
እናም እጠይቃለሁ….ለምን እኛ ላይ ይህ ሆነ? ኢትዮጵያዊ ስለሆንን? ዋጋችንን ስለምን ወረደ? ለምን? ለምን? ለምን?…

No comments:

Post a Comment

wanted officials