በኢትዮጵያኖቹ ላይ ጥይት የተኮሰው ሰለሞን ዎይም ወዲ ወይኒ የተባለው ግለሰብ በ 48 ሰዓት ውስጥ አሜሪካንን ለቆ እንዲወጣ የአሜሪካን መንግስት አሳሰበ
ሰለሞን ታደሰ ገብረስላሴ የተባለው የወያኔ ኤምባሲ ጠባቂ በ አሁኑ ሰዐኣት ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ኢሳት የዘገበ ሲሆን
ለሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ዜጎች ላይ መተኮስ ተገቢ አለመሆኑን አሜሪካ በቃለ አቀባይ በኩል ተናግራለች።
ወያኔ በለመደበት የጫካ ባህሪይ ከቀጠለ ለደገፊዎቻቸው ሁሉ የሚያሰጋና የመንግስትን በህገ አራዊት መመራታቸውን እንዲሁም የደደቢት አመል አሜሪካም ሂዶ አለመላቀቁ በጣም አሳፋሪ ነው ተብሏል።
https://www.youtube.com/watch?v=CLmoYEiGKBU&feature=share&app=desktop

No comments:
Post a Comment