Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, August 12, 2015

ከገዛ ፆታዋ ጋር በይፋ በመጋባት የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት /አዋዜ/ ወዴት እየሄድን ነው ?



ከገዛ ፆታዋ ጋር በይፋ በመጋባት የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት /አዋዜ/ ወዴት እየሄድን ነው ?
ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያዊት ሴት ለሴት ጋብቻ በአደባባይ አደረገች
ለመጀመሪያ ጊዜ አሜሪካ ውስጥ
ቤተለሔም ይርጋ የተባለች ኢትዮጵያዊት ከአሜሪካ ጥቁር ሴት ጋር የጋብቻ ስነሰራት አደርገች
ሁለቱም በአንድ ኮሌጅ የሚማሩ ናቸው
የቤተለሔም አባት አቶ ይርጋ በልጁ በማፈር ከሰፍር ከእፍርት የተነሳ የሚኖርበትን ለቆ ሲጠፋ እናት ግን በደስታ ከሰረጉ ተካፍላለች
አባት በልጄ ከመጠን በላይ አፍሬያለሁ በማለት ከሚኖርበት ቦታ ሲሰወር እናት ግን ልጄ ሆይ ደስታሽ ደስታዪ ነው በማለት በደመቀው ሰርግ ተካፍላለች/አዋዜ/

አዋዜ (ALEMNEH WASSE NEWS) – ከገዛ ፆታዋ ጋር በይፋ በመጋባት የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት /አዋዜ/ ወዴት እየሄድን ነው ?




No comments:

Post a Comment

wanted officials