Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, August 19, 2015

ያልተጠናው የባቡር ሃዲድ ሰበታ አከባቢ እየፈረሰ ነው::



በሕዝብ ሃብት መቀለድ ተይዟል::

ሰበታ አካባቢ ያለ የባቡር ሃዲድ መስመር በወያኔ ባለስልጣናት ትእዛዝ እየፈረሰ ነው በምስሉ እንደሚታየው አሁን ከተገነቡት መሀል አንዱ ሲሆን ምክንያትቱ ሳይታወቅ ሁኔታ በ24 ሰአት አንዲፈረሰ ትዕዛዝ ተሰጥቷል በተለያዩ የአዲስ አበባ አከባቢዎች በርካታ የሆኑ የባቡር መስመሮች የሚፈርሱ እንዳሉ የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል::ይህ ያልተጠና እና በሕዝብ ሃብት ላይ እየተቀለደ የሚገኘው የልማት ስራ ምን ያህል እንደከሰረ የስበታው መስመር ምስክር ነው::
Minasse T Geberemariam sitt bilde.Minasse T Geberemariam sitt bilde.

No comments:

Post a Comment

wanted officials