Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, August 19, 2015

ሰበር ሰሚ ችሎት ወሳኔ ለመስጠት ሲያነጓትተው የነበረውን የጋዜጠኛ ተመስገን አቤቱታ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ



ዛሬ ነሐሴ 13/2007ዓም በ8:00 ሰዓት የጠቅላይ ፍርድ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሳኔ ለመስጠት ሲያነጓትተው የነበረውን የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የሰበር አቤቱታ ላይ ዛሬ ውሳኔውን አስተላልፏል። ፍርድ:- ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ከዚህ ቀደም የእስር ፈርድ ቤቱ የሰጠው የ 3 አመት ፍርድ አግባብም ትክክልም ነው፣ ስለዚህ የስር ፈርድ ቤቱ ካስተላለፈው ውሳኔ ውጪ አይደለንም ፍርዱን አፅንተነዋል ፍርዱ ልክ ነው ምንም የህግ ስህተት የለውም በማለት በጽ/ቤቱ በኩል በጓሮ ፍርዱን አሰምቷል። የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ጠበቃ አቶ አምሀ መኮንን እንደተናገሩት አሁን የፈርድ ቤቱ ነገር እዚህ ላይ አብቅቷል፣ ጉዳዩን ወደ ህገ መንግስት አጣሪ ኮሚሽን እንወስደዋለን ብለዋል። ተመስገን የሰበሩን አቤቱታ የፍርድ ሄደት በካልም በፕላዝማም እንዳይከታተል ተከልክሎ ነው ፍርዱ የተላለፈበት።

No comments:

Post a Comment

wanted officials